Zechariah 11:5 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ዋናታቶም ዝቐትልዎምን ንጹሃት ዝገብርዎምን፤ እቶም ዝሸጡ ድማ፡ ንእግዚኣብሄር ምስጋና ይኹን! ኣነ ሃብታም እየ እሞ፡ ጓሶቶም ከኣ ኣይምሕርዎምን እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የገዙአቸው ያርዱአቸዋል፥ ራሳቸውንም እንደ በደለኞች አድርገው አይቈጥሩም፣ የሸጡአቸውም፦ ባለ ጠጋ ሆነዋልና እግዚአብሔር ይመስገን ይላሉ፣ እረኞቻቸውም አይራሩላቸውም።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የገዙአቸው ያርዱአቸዋል፥ ራሳቸውንም እንደ በደለኞች አድርገው አይቈጥሩም፤ የሸጡአቸውም። ባለ ጠጋ ሆነናልና እግዚአብሔር ይመስገን ይላሉ፤ እረኞቻቸውም አይራሩላቸውም።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የገዙአቸው ያርዱአቸዋል፥ እንደ በደለኞች አይቆጠሩም፥ የሸጧቸውም፦ “ባለ ጠጋ ሆኛለሁ፤ ጌታ ይመስገን!” ይላሉ። እረኞቻቸው እንኳን አይራሩላቸውም።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡንቱንታ ሻምያዋንቱ ሹክኖ፤ ሙረተናን አትኖ። ቃይ ዛልእያዋንቱካ፥ ‘ኑን ዱረቴዶ፤ መና ጎዳይ ጋላተቶ’ ያጊኖ፤ ሀራይ አትና፥ ኡንቱንቱ ሄንንቻቱካ ኡንቱንቶ ቃረትክኖ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Unttuntta shammiyaawanttu shukkino; murettenan attino. K'ay zal"iyaawanttukka, ‹Nuuni duretteeddo; Med'inaa Goday galatetto› yaagiino; haray attina, unttunttu hentsanchchatuukka unttunttoo k'arettikkino» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Istta shammi shukkidayti qaxxayettettenna; istta bayzidayti, ‹GODAY galatetto; nu duretidos› geettes. Istta heemmizaytikka isttas qadhettettenna.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስታ ሻሚ ሹኪዳይቲ ቃጻዬቴቴና፤ ኢስታ ባይዚዳይቲ፥ ‹ጎዳይ ጋላቴቶ፤ ኑ ዱሬቲዶስ› ጌቴስ። ኢስታ ሄሚዛይቲካ ኢስታስ ቃቴቴና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንታ ሻመይሳት ሹኮሶና፤ ሽን ሴረቶኮና። ባይዘይሳት፥ ‘ኑኒ ዱረትዳ፤ ጎዳይ ጋላተቶ’ ያጎሶና፤ ሀር አቶሽን፥ ኤንታ ሄንንቾት ኤንታዉ ቃቶኮና” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Enta shammeysati shukoosona; shin seerettokona. Bayzeysati, ‘Nuuni duretida; Goday galatetto’ yaagosona; hari attoshin, enta henthanchoti entaw qadhetokona” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የገዟቸው ያርዷቸዋል፤ ሳይቀጡም ይቀራሉ፤ የሸጧቸውም፣ ‘ እግዚአብሔር ይመስገን፤ ባለጠጋ ሆኛለሁ’ ይላሉ፤ ጠባቂዎቻቸውም እንኳ አይራሩላቸውም።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የገዙአቸው ሰዎች በጎቹን በማረዳቸው አይቀጡበትም፤ የሸጡአቸውም ሰዎች ‘እግዚአብሔር ይመስገን በልጽገናል’ ይላሉ፤ እረኞቻቸው እንኳ ለእነርሱ አይራሩላቸውም።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቶም ዓደግተን ክሓርድወን እዮም፤ ንርእሶም ከዓ ኸም በደልቲ ገይሮም ኣይቘፅሩን። እቶም ሸየጥተን ከዓ ‘ንሕና ሃብቲምና ኢናሞ፥ እግዚኣብሄር ይመስገን’ ይብሉ። ጓሶተንውን ኣይርህሩሁለንን።”
Amharic Tigrinya 2011 እቶም ሸየጥተን ድማ ኣነስ ሃብቲመ እግዚኣብሄር ይመስገን ይብሉ፡ ጓሶተንውን ከቶ ኣይንሕፍወንን።