Zechariah 10:7 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቶም ደቂ ኤፍሬም ከኣ ከም ጅግና ኪዀኑ፡ ልቦም ከኣ ከም ብወይኒ ኪሕጐስ እዩ። እወ ደቆም ርእዮም ክሕጐሱ እዮም፤ ልቦም ብእግዚኣብሄር ኪሕጐስ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የኤፍሬምም ሰዎች እንደ ኃያላን ይሆናሉ፥ ልባቸውም የወይን ጠጅ እንደ ጠጣ ሰው ደስ ይለዋል፣ ልጆቻቸውም አይተው ደስ ይላቸዋል፥ ልባቸውም በእግዚአብሔር ሐሤት ያደርጋል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የኤፍሬምም ሰዎች እንደ ኃያላን ይሆናሉ፥ ልባቸውም የወይን ጠጅ እንደ ጠጣ ሰው ደስ ይለዋል፤ ልጆቻቸውም አይተው ደስ ይላቸዋል፥ ልባቸውም በእግዚአብሔር ሐሤት ያደርጋል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የኤፍሬምም ሰዎች እንደ ኃያላን ይሆናሉ፥ ልባቸውም የወይን ጠጅ እንደ ጠጣ ሰው ደስ ይለዋል፤ ልጆቻቸውም አይተው ደስ ይላቸዋል፥ ልባቸውም በጌታ ሐሤት ያደርጋል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኤፍሬማ አሳይ ምኖ ኦላንቻ ማላ ግዳናዋ፤ ዎይንያ ኤሳ ኡሼዳ አሳዳን፥ ኡንቱንቱ ዎዛናይ ናሸታና። ኡንቱንቱ ናናይካ ሄዋ በኢደ፥ ሀሹ ጋና፤ ኡንቱንቱ ዎዛናይ መና ጎዳን ናሸታና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Efireemaa Asay mino olanchchaa mala gidanawaa; woyniyaa eessaa usheedda asaadan, unttunttu wozanay nashettana. Unttunttu naanaykka hewaa be'iide, hashshu gaana; unttunttu wozanay Med'inaa Godaan nashettana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Efreeme asay wolqqama asa mala gidana; istta wozinay woyne ushshu uyida asa mala ufayettana; istta nayti istta beyananne ufayettana; isttika GODAAN ufayettana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኤፍሬሜ ኣሳይ ዎልቃማ ኣሳ ማላ ጊዳና፤ ኢስታ ዎዚናይ ዎይኔ ኡሹ ኡዪዳ ኣሳ ማላ ኡፋዬታና፤ ኢስታ ናይቲ ኢስታ ቤያናኔ ኡፋዬታና፤ ኢስቲካ ጎዳን ኡፋዬታና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እስራኤለ አሳይ ምኖ ኦላንቾ መላ ግዳና፤ ዎይነ ኡይዳ አሳዳ ኤንታ ዎዛናይ ኡፋይታና። ኤንታ ናይት ሄሳ በእድ፥ ሀሹ ጋና፤ ኤንታ ዎዛናይ ጎዳን ኡፋይታና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele asay mino olancho mela gidana; woyne uyida asada enta wozanay ufaytana. Enta nayti hessa be7idi, hashshu gaana; enta wozanay Godan ufaytana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ኤፍሬማውያን እንደ ኀያላን ሰዎች ይሆናሉ፤ ልባቸውም የወይን ጠጅ እንደ ጠጣ ሰው ሐሤት ያደርጋል። ልጆቻቸው ያዩታል፤ ደስተኛም ይሆናሉ፤ ልባቸውም በእግዚአብሔር ደስ ይለዋል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የእስራኤል ሕዝብ እንደ ብርቱ ጦረኞች ይሆናሉ፤ የወይን ጠጅ እንደ ጠጣ ሰውም ደስተኞች ይሆናሉ፤ ልጆቻቸውም ይህን ድል በማስታወስ ደስ ይላቸዋል፤ በእግዚአብሔርም ሐሤት ያደርጋሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሰባት ኤፍሬም ከም ሓያላት ሰባት ክኾኑ እዮም፤ ልቦምውን ወይኒ ኸም ዝሰተየ ሰብ ክሕጐስ እዩ። ደቆምውን ነዙይ ሪኦም ክሕጐሱ እዮም፤ ልቦምውን ብእግዚኣብሄር ሓሴት ክገብር እዩ።”
Amharic Tigrinya 2011 ኤፍሬም ከም ጅግና ኪኾኑ እዮም፡ ልቦም ድማ ከም ብወይኒ ኺሕጎስ እዩ፡ ደቆም ከአ ኪርእይዎን ኪሕጎሱን እዮም፡ ልቦም ብእግዚኣብሄር እልል ኪብል እዩ።