Zechariah 10:1 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ ግዜ ደንጉዩ ዝዘንብ ዝናብ ንእግዚኣብሄር ለምኖ። ስለዚ እግዚኣብሄር ኣብ መሮር ንዘሎ ሳዕሪ ንዅሉ ድሙቕ ደበናታት ኪገብርን ዝናም ኪዘንብ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በኋለኛው ዝናብ ጊዜ ከእግዚአብሔር ዘንድ ዝናቡን ለምኑ፣ እግዚአብሔር መብረቅ ያደርጋል፣ እርሱም የበልግ ዝናብን ለእያንዳንዱም በሜዳ ውስጥ ሣርን ይሰጣል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በኋለኛው ዝናብ ጊዜ ከእግዚአብሔር ዘንድ ዝናቡን ለምኑ፤ እግዚአብሔር መብረቅ ያደርጋል፤ እርሱም የበልግ ዝናብን ለእያንዳንዱም በሜዳ ውስጥ ሣርን ይሰጣል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የበልግ ዝናብ እንዲሰጣች ጌታን ለምኑ፤ መብረቁን ደመና የሚያደርግ ጌታ፥ ያደርጋል፥ እርሱም ለእያንዳንዱ የምድር ተክል የሚሆን ዝናብ ይሰጣል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ባልጉ ጋክያ ዎደ፥ መና ጎዳይ እራ እማናዳን ዎስተ። መና ጎዳይ እራ ቶኬዳ ሻርያ ኪቴ፤ ቃይ እ አሳዉ እራ እሜ፤ አታክልትያካ ሾይቃን ሞክሴ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Balgguu gakkiyaa wode, Med'inaa Goday iraa immanaadan woossite. Med'inaa Goday Iraa tookkeedda shaariyaa kiittee; k'ay I asaw iraa immee; ataakilttiyaakka shoyk'aan mokissee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAY inttes assura ira immana mala woossite. Ira shaara kiittizay GODAA; izi ubbaa asas gidiza ira immees; issaas issaas tokkanaas dooza immees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳይ ኢንቴስ ኣሱራ ኢራ ኢማና ማላ ዎሲቴ። ኢራ ሻራ ኪቲዛይ ጎዳ፤ ኢዚ ኡባ ኣሳስ ጊዲዛ ኢራ ኢሜስ፤ ኢሳስ ኢሳስ ቶካናስ ዶዛ ኢሜስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ባልጎይ ጋክያ ዎደ ጎዳይ እራ እማና መላ ዎስተ። ጎዳይ እራ ቶክዳ ሻራ ኪቴስ፤ አሳስ እራ እሜስ፤ ጎሻን አታክልተ ዶልስስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Balgoy gakiya wode Goday ira immana mela woossite. Goday ira tookida shaara kiittees; asaas ira immees; goshshan atakilte dolisis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የበልግ ዝናብ እንዲሰጣችሁ እግዚአብሔርን ጠይቁ፤ ማዕበሉን ደመና የሚያደርግ እግዚአብሔር ነው፤ እርሱ ለሰዎች በቂ ዝናብን፣ ለእያንዳንዱም የምድርን ተክል ይሰጣል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር በበልግ ወራት ዝናብ እንዲሰጣችሁ ለምኑት፤ ዝናብ ያዘለ ደመናን የሚልክ እግዚአብሔር ነው፤ ዝናብንና የመስክ አትክልትን ለሁሉም የሚሰጥ እርሱ ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ብጊዜ ዳሕረዋይ ዝናም፥ ካብ እግዚኣብሄር ዝናም ለምኑ፤ እግዚኣብሄር መብረቅ ይገብር፤ ዝናምን ንነፍሲ ወከፍ ድማ ሳዕሪ ኣብ ግራት ክህብ እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ብጊዜ ጽብሓት ካብ እግዚኣብሄር ዝናም ለምኑ፡ እቲ መባርቕ ዚገብር እግዚኣብሄር ከአ ንነፍሲ ወከፍ ሳዕሪ ኣብ ግራት ሰርቢ ዝናም ኬዝንመሉ እዩ።