Song of Solomon 7:14 — Compare Translations

3 translations compared side by side

TranslationText
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ትርንጎዎች መዓዛን ስጡ፤ መልካሞች ፍሬዎች ሁሉ፥ አሮጌው ከአዲሱ ጋር፥ በደጃችን አሉ፤ ልጅ ወንድሜ ሆይ፥ ሁሉን ለአንተ ጠበቅሁልህ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ትርንጎዎች መዓዛን ሰጡ፤ መልካሞች ፍሬዎች ሁሉ፥ አሮጌው ከአዲሱ ጋር፥ በደጃችን አሉ፤ ውዴ ሆይ፥ ሁሉን ለአንተ ጠበቅሁልህ።
Amharic Tigrinya 2011 ናይ ፍቕሪ ትርንጉ መአዛኡ ይህብ። ኣታ ፍትወይ፡ ንኣኻ ኢለ ዝዐቖርክዎ፡ በብዓነቱ ሓድሽን ብሉይን ክቡር ፍረ ኣብ ደጌታትና አሎ።