Ruth 4:17 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እተን ኣንስቲ ድማ፡ ጎረባብታ፡ ስም ሃባ እሞ፡ ንናእሚ ወዲ ተወልደላ። ንሳቶም ድማ ዖቤድ ኢሎም ሰመይዎ። ኣቦ እሴይ ኣቦ ዳዊት እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሴቶችም ጎረቤቶችዋ፥ ለኑኃሚን ወንድ ልጅ ተወለደላት እያሉ ስም አወጡለት፣ ስሙንም ኢዮቤድ ብለው ጠሩት። እርሱም የዳዊት አባት የእሴይ አባት ነው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሴቶችም ጎረቤቶችዋ፥ ለኑኃሚን ወንድ ልጅ ተወለደላት እያሉ ስም አወጡለት፤ ስሙንም ኢዮቤድ ብለው ጠሩት። እርሱም የዳዊት አባት የእሴይ አባት ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የጐረቤት ሴቶች ልጁን “ኢዮቤድ” ብለው ስም አወጡለት፤ “ለናዖሚ ወንድ ልጅ ተወለደላት!” እያሉም ለሰው ሁሉ አወሩ። የንጉሥ ዳዊት አባት የሆነውን እሴይን የወለደ ይኸው ኢዮቤድ ነው። የዳዊት የዘር ሐረግ
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እ ሾሩዋን ደእያ ማጫ አሳቱ፥ “ኑሃሚው አቱማ ናአይ የለቴዳ” ያጊደ አ ዮቤዳ ሱንድኖ። ዮቤድ ዳዊተ አዉዋ እሰያ የሌዳዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) I shooruwaan de'iyaa mac'c'a asatuu, «Nuhaamiw attuma na'ay yeletteedda» yaagiide Aa Yoobeeda suntseeddino. Yoobeedi Daawite aawuwaa Isseyaa yeleeddawaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Izi gutan diza maccassati, «Nuhaamis attuma nay yelettides» gida; iza sunththaaka Iyoobeede gida. Izi Dawite yelida Isseye aawa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዚ ጉታን ዲዛ ማጫሳቲ፥ «ኑሃሚስ ኣቱማ ናይ ዬሌቲዴስ» ጊዳ፤ ኢዛ ሱንካ ኢዮቤዴ ጊዳ። ኢዚ ዳዊቴ ዬሊዳ ኢሴዬ ኣዋ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እ ሾሮ ማጫሳት፥ “ኑሃምስ አደ ናእ የለትስ” ያግድ እያ ሱንካ ዮበዳ ግዶሶና። ዮበድ ዳዊታ አዋ እሰየ የልዳይሳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) I shooro maccasati, “Nuhaamis adde na7i yeletis” yaagidi iya sunthaaka Yoobeda gidoosona. Yoobedi Dawita aawa Isseye yelidaysa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ጎረቤቶቿ የሆኑ ሴቶችም፣ “ለኑኃሚን ወንድ ልጅ ተወለደላት” አሉ። ስሙንም ኢዮቤድ ብለው ጠሩት፤ እርሱም የዳዊት አባት የሆነው የእሴይ አባት ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የጐረቤት ሴቶች ልጁን “ኢዮቤድ” ብለው ስም አወጡለት፤ “ለናዖሚ ወንድ ልጅ ተወለደላት!” እያሉም ለሰው ሁሉ አወሩ። የንጉሥ ዳዊት አባት የሆነውን እሴይን የወለደ ይኸው ኢዮቤድ ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እተን ጐረባብታ ኸዓ “ንኑሓሚን ወዲ ተወሊዱላ” ብምባል ኢዮቤድ ኢለን ሰመያኦ። ንሱ ኣቦ እሴይ እዩ፤ እሴይ ከዓ ኣቦ ዳዊት እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 እተን ጎረባብታ ኸአ፡ ንናእሚ ወዲ ተወሊዱላ፡ ኢለን ስም ኣውጽኣሉ ስሙ ኸአ እዮቤድ ሰመያኦ። ንሱ ኣቦ እሴይ ኣቦ ዳዊት እዩ።