Psalms 98:8 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ወሓይዝ ኣእዳዎም የጣቕዑ፡ ኣኽራን ብሓባር ይሕጐሱ
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አቤቱ፥ አም​ላ​ካ​ችን ሆይ፥ አንተ ሰማ​ሃ​ቸው፤ አቤቱ፥ አንተ ማር​ሃ​ቸው፥ በሥ​ራ​ቸው ሁሉ ግን ትበ​ቀ​ላ​ቸ​ዋ​ለህ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ወንዞችም በአንድነት በእጅ ያጨብጭቡ፤ ተራሮች ደስ ይበላቸው፥ በምድር ሊፈርድ ይመጣልና።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ወንዞችም በአንድነት በእጅ ያጨብጭቡ፥ ተራሮችም በደስታ ይዘምሩ፥ በምድር ሊፈርድ ይመጣልና።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሻፋቱ እትፐ ባረንቱ ኩሽያ ባቂኖ። ቄር ደረቱ መና ጎዳ ስንን እትፐ ናሸቻን የጽኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shaafatuu ittippe barenttu kushiyaa bak'k'ino. K'eeri deretuu Med'inaa Godaa sintsan ittippe nashshechchan yes's'ino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Shaafati issife bantta kushe baqqetto! zumati GODAA sinththan issife ufayssan yexxetto!
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሻፋቲ ኢሲፌ ባንታ ኩሼ ባቄቶ! ዙማቲ ጎዳ ሲንን ኢሲፌ ኡፋይሳን ዬጼቶ!
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሻፋት ባንታ ኩሽያ ባቆ፤ ዙማት እስፈ ጎዳ ስንን ኡፋይሳን የፆ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shaafati banta kushiya baqo; zumati issife Godaa sinthan ufaysan yexo.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ወንዞች በእጃቸው ያጨብጭቡ፣ ተራሮችም በአንድነት ይዘምሩ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እናንተ ወንዞች አጨብጭቡ፤ እናንተ ተራራዎች በእግዚአብሔር ፊት እልል እያላችሁ በአንድነት ዘምሩ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ወሓይዝ ኣፍላግውን ሓቢሮም በእዳዎም የጣቕዑ፤ እምባታትውን ደስ ይበሎም፤
Amharic Tigrinya 2011 ንምድሪ ኺፈርዱ ይመጽእ፡ ንሱ ንዓለም ብጽድቂ፡ ነህዛብውን ብቕንዕና ኺፈርዶም እዩ እሞ፡ ወሓይዝ ኣእዳዎም የጣቕዑ፡ ኣኽራን ሐቢሮም ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ብሓጐስ ይዘምሩ።