Psalms 95:4 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | መዓሙቕ ምድሪ ኣብ ኢዱ ኣሎ። ከምኡ’ውን ሓይሊ ጎቦታት ናቱ እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔር ታላቅ፥ ምስጋናውም ብዙ ነውና፥ በአማልክትም ሁሉ ላይ የተፈራ ነውና። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔር ሕዝቡን አይጥላቸውም፤ የምድር ዳርቻዎችም በእጁ ውስጥ ናቸው፥ የተራሮች ከፍታዎች የእርሱ ናቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የምድር ዳርቻዎችም በእጁ ውስጥ ናቸው፥ የተራሮች ከፍታዎች የእርሱ ናቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቢታ ጪማቱ አ ኩሽያን ደኢኖ፤ ደርያ ሁጰቱካ አዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Biittaa c'iimmatuu Aa kushiyan de'iino; deriyaa huup'etuukka aawaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Biitta ciimmati iza kushen deettes; zuma xeeratikka izassa. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቢታ ጪማቲ ኢዛ ኩሼን ዴቴስ፤ ዙማ ጼራቲካ ኢዛሳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ቢታ ጪሞት እያ ቃቃን ደኦሶና፤ ደርያ ፄራት እያባ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Biitta ciimmoti iya qaaqan de7oosona; deriya xeerati iyabaa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የምድር ጥልቆች በእጁ ናቸው፤ የተራራ ጫፎችም የእርሱ ናቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የመሬት ጥልቀቶች በመዳፉ ውስጥ ናቸው፤ የተራራ ጫፎችም የእርሱ ናቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ንህዝቡ ኣይድርብዮምን፤ ወሰናት ምድሪ ኸዓ ኣብ ውሽጢ ኢዱ እዮም፤ ነዋሕቲ እምባታትውን ናቱ እዮም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | መዓሙቚ ምድሪ ኣብ ኢዱ፡ ምብራኽ ኣኽራን ከኣ ናቱ እዩ። |