Psalms 93:4 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ ላዕሊ ዘሎ እግዚኣብሄር ካብ ምጉርምራም ብዙሕ ማያት፡ እወ፡ ካብ ሓያል ማዕበል ባሕሪ ይሕይል። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ይከራከራሉ፥ ዐመፃንም ይናገራሉ፤ ዐመፃንም የሚያደርጉ ሁሉ ይናገራሉ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከብዙ ውኆች ድምፅ ከባሕርም ታላቅ ሞገድ ይልቅ እግዚአብሔር በከፍታው ድንቅ ነው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከብዙ ውኆች ድምፅ ከባሕርም ታላቅ ሞገድ ይልቅ ጌታ በከፍታው ድንቅ ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሳሉዋን ደእያ መና ጎዳይ ዳሮ ሃ ጉንፐካ፥ አባ በታቱዋፐካ አዳ ዎልቃማ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Saluwaan de'iyaa Med'inaa Goday daro haatsaa guntsaappekka, abbaa betatuwaappekka aad'd'eeda wolk'k'aama. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Salon diza GODAY gita haaththata gunththafe, abba dambala gunththafekka aadho wolqqama. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሳሎን ዲዛ ጎዳይ ጊታ ሃታ ጉንፌ፥ ኣባ ዳምባላ ጉንፌካ ኣ ዎልቃማ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሳሎን ደእያ ጎዳይ፥ ዳሮ ሃ ጉንፈ፥ አባ ዙልያፐ አድ ዎልቃማ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Salon de7iya Goday, daro haatha guunthaafe, abba zuliyape aadhidi wolqaama. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከብዙ ውሆች ድምፅ ይልቅ፣ ከባሕርም ሞገድ ይልቅ፣ ከፍ ብሎ ያለው እግዚአብሔር ኀያል ነው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ነገር ግን ድምፁ ከብዙ ውቅያኖሶች ድምፅ ይልቅ ታላቅ የሆነው ከባሕር ማዕበሎችም የበረታው እግዚአብሔር፥ ከሁሉ የበለጠ ኀያል ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ካብ ድምፂ ብዙሕ ማያት፥ ካብ ብርቱዕ ማዕበላት ባሕሪ እውን፥ እግዚኣብሄር ብልዕልናኡ ዘደንቕ እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ካብ ድምጺ ብዙሕ ማያት፡ ካብ ስልጡን ማዕበላት ባሕሪ፡ እግዚኣብሄር ኣብ ላዕሊ ይስልጥን። |