Psalms 9:21 — Compare Translations
2 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አቤቱ፥ ለምን ርቀህ ቆምህ? በመከራም ጊዜ ለምን ቸል ትላለህ? |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | አቤቱ፥ ፍርሃትን በላያቸው አኑር፥ አሕዛብም ደካማ ሰዎች መሆናቸውን ይወቁ። |