Psalms 9:17 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እኩያት ናብ ሲኦል ኪቕየሩ እዮም፣ ኵሎም እቶም ንኣምላኽ ዚርስዑ ኣህዛብውን ኪቕየሩ እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ኀጢ​አ​ተ​ኞች ወደ ሲኦል ይመ​ለሱ፥ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን የሚ​ረሱ አሕ​ዛ​ብም ሁሉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ኃጢአተኞች ወደ ሲኦል ይመለሳሉ፥ እግዚአብሔርን የሚረሱ አሕዛብም ሁሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጌታ ተገለጠ፥ ፍርድንም አከናወነ፥ ክፉ በገዛ እጆቹ ሥራ ተጠመደ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኢታቱ ዱፉዋ ባና፤ ጾሳ ዶግያ ካዉተቱ ኡባይካ ኡንቱንቱዳን ሀናና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Iitatuu duufuwaa baana; S'oossaa dogiyaa kawutetsatuu ubbaykka unttunttudan hanana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Iitati si7oolen gelana; Xoossa dogiza kawoteththay ubbayka istta mala hanana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢታቲ ሲኦሌን ጌላና፤ ጾሳ ዶጊዛ ካዎቴይ ኡባይካ ኢስታ ማላ ሃናና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኢታት ዱፎ ባና፤ ፆሳ ዶግያ ካዎተት ኡባይ ኤንታዳ ሀናና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iitati duufo baana; Xoossaa dogiya kawotethati ubbay entada hanana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ክፉዎች ተመልሰው ወደ ሲኦል ይወርዳሉ፤ እግዚአብሔርን የሚዘነጉ ሕዝቦችም ሁሉ እንደዚሁ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ክፉዎች ወደ ሙታን ዓለም ይወርዳሉ። እግዚአብሔርንም ከረሱ ሕዝቦች ጋር ይቀላቀላሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሓጥኣን ናብ ሲኦል ክምለሱ እዮም፤ ንእግዚኣብሄር ዝረስዕዎ ዅሎም ኣህዛብውን።
Amharic Tigrinya 2011 ረሲኣን፣ ንኣምላኽ ዚርስዕዎ ዅላቶም ኣህዛብ፣ ናብ ሲኦል እዮም ዚምለሱ።