Psalms 88:48 — Compare Translations

1 translations compared side by side

TranslationText
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሕያው ሆኖ የሚ​ኖር፥ ሞት​ንስ የማ​ያይ ሰው ማን ነው? ነፍ​ሱ​ንስ ከሲ​ኦል እጅ የሚ​ያ​ድ​ናት ማን ነው?