Psalms 87:5 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ብዛዕባ ጽዮን ከኣ፡ እዚን እቲ ሰብኣይን ኣባኣ ተወሊዶም፡ እቲ ልዑል ድማ ባዕሉ ኬጽንዓ እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እንደ ተገደሉና በመቃብር ውስጥ እንደ ተጣሉ፥ ለዘለዓለም እንደማታስባቸው በሙታን መካከል የተጣልሁ ሆንሁ፤ እነርሱ ከእጅህ ርቀዋልና። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሰው እናታችን ጽዮን ይላል፥ በውስጥዋም ሰው ተወለደ፤ እርሱ ራሱም ልዑል መሠረታት። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለ ጽዮን ሰው እንዲህ ይላል፥ “ሰው ሁሉ በውስጥዋ ተወለደ ”፥ እርሱ ራሱም ልዑል መሠረታት። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ጾሳይ፥ “ካዉተ ኡባይ ጽዮነን የለቴዳዋ” ያጋና። ኡባፐ ቂያ ጾሳይ እዞ ምንሳና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | S'oossay, «Kawutetsaa ubbay S'iyoonen yeletteeddawaa» yaagana. Ubbaappe D'ok'k'iyaa S'oossay izo minisana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Xiyoone gishshas, «Ubbaa asay izin yelettides; Ubbaafe Dhoqqa Xoossi izo minththi essana» geetettana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጺዮኔ ጊሻስ፥ «ኡባ ኣሳይ ኢዚን ዬሌቲዴስ፤ ኡባፌ ቃ ጾሲ ኢዞ ሚን ኤሳና» ጌቴታና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ፆሳይ ፅዮነስ፥ “ያ ደረይ ሀ ደረይ ፅዮነን የለትስ፤ ኡባፈ ቃ ፆሳይ እዮ ምንና” ያጌስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Xoossay Xiyoones, “Ya derey ha derey Xiyoonen yeletis; Ubbaafe Dhoqa Xoossay iyo minthana” yaagees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በርግጥም ስለ ጽዮን፣ “ይህም ያም ሰው በእርሷ ውስጥ ተወለዱ፤ ልዑልም ራሱ ያጸናታል” ይባላል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ልዑል እግዚአብሔር ራሱ ስለሚመሠርታት ስለ ጽዮን፦ “ይህም ሕዝብ፥ ያም ሕዝብ በእርስዋ ውስጥ ተወልደዋል” ይባላል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሰብ እኖና ፅዮን ይብል፤ ኣብ ውሽጣውን ሰብ ተወለደ፤ እቲ ልዑልውን ባዕሉ መስረታ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ብዛዕባ ጽዮን ድማ፡ እዝን እትን ኣብኣ ተወሊዶም፡ ኪበሀል እዩ፡ እቲ ልዑልውን ባዕሉ ኼጽንዓ እዩ። |