Psalms 87:4 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንረሃብን ንባቤልን ናብቶም ዚፈልጡኒ ክጽውዖም እየ፡ ፍልስጥኤን ጢሮን ምስ ኩሽ፡ እንሆ። እዚ ሰብኣይ እዚ ኣብኡ እዩ ተወሊዱ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ወደ ጕድ​ጓድ ከሚ​ወ​ርዱ ጋር ተቈ​ጠ​ርሁ፥ ረዳ​ትም እን​ደ​ሌ​ለው ሰው ሆንሁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የሚያውቁኝን ረዓብንና ባቢሎንን አስባቸዋለሁ፤ እነሆ፥ ፍልስጥኤማውያን ጢሮስም የኢትዮጵያም ሕዝብ፥ እነዚህ በዚያ ተወለዱ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከሚያውቁኝ መሃል ረዓብንና ባቢሎንን አስባቸዋለሁ፥ እነሆ፥ ፍልስጥኤማውያን፥ ጢሮስና የኢትዮጵያም ሕዝብ፥ እነዚህ በዚያ ተወለዱ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ታና ኤርያ ካዉተቱዋ ግዶፐ፥ ግብጼነ ባብሎነ ጋ ማዝጎባና፤ ፕልስጼመ፥ ጺሮሰነ ቶጵያ አሳይ፥ ያን የለቴድኖ።”
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Taana eriyaa kawutetsatuwaa gidoppe, Gibs'enne Baabloone gatsa mazggobana; Piliss's'eeme, S'iiroosenne Toop'p'iyaa asay, yaan yeletteeddino.»
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Tana eriza kawoteththata giddofe Gibxenne Baabiloone gaththa mazgabashe Filisxeeme, Xiroosenne Tophphiya asaa gujjana» gees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ታና ኤሪዛ ካዎቴታ ጊዶፌ ጊብጼኔ ባቢሎኔ ጋ ማዝጋባሼ ፊሊስጼሜ፥ ጺሮሴኔ ቶጵያ ኣሳ ጉጃና» ጌስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ታና ኤርያ ካዎተታ ግዶፈ፥ ታኒ ራባነ ባብሎነ ማዝጋባና። ፍልስፄመይ፥ ፅሮስነ ቶጰይ፥ ያን የለትዶሶና።”
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Tana eriya kawotethata giddofe, taani Raabanne Babiloone mazgabana. Filisxeemey, Xiroosinne Tophey, yan yeletidosona.”
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ከሚያውቁኝ መካከል፣ ረዓብንና ባቢሎንን እጠቅሳለሁ፤ እነሆ፤ ፍልስጥኤምና ጢሮስ ከኢትዮጵያ ጋር፣ ‘ይህ ሰው በዚያ ነው የተወለደው’ ይላሉ።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ለእኔ በመታዘዝ የሚያገለግሉኝን ሕዝቦች በምመዘግብበት ጊዜ ግብጽንና ባቢሎንን እጨምራለሁ፤ ከኢየሩሳሌም ተወላጆች ጋር የፍልስጥኤምን፥ የጢሮስንና የኢትዮጵያን ሕዝቦች እጨምራለሁ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ንዝፈልጣኒ ንረዓብን ንባቢሎንን እዝክረን ኣለኹ፤ እንሆ ፍልስጥኤምን ጢሮስን ምስ ኢትዮጵያ፥ እዚኣቶም ኣብኣ ተወለዱ።”
Amharic Tigrinya 2011 ካብተን ዚፈልጣኒ፡ ረሃብን ባቢሎንን ምስ ኢትዮጵያ፡ እንሆ፡ ፍልስጥኤምን ጢሮስን ምስ ኢትዮጵያ፡ እዚኣቶም ኣብኣ ተወሊዶም እዮም።