Psalms 8:4 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሰብ እንታይ እዩ ንስኻ እትሓስቦ፧ ወዲ ሰብ ድማ ክትበጽሖ?
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ታስ​በው ዘንድ ሰው ምን​ድን ነው? ትጐ​በ​ኘ​ውም ዘንድ የሰው ልጅ ምን​ድን ነው?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ታስበው ዘንድ ሰው ምንድር ነው? ትጐበኘውም ዘንድ የሰው ልጅ ምንድር ነው?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የጣቶችህን ሥራ ሰማዮችህን ባየሁ ጊዜ፥ ጨረቃንና ከዋክብትን አንተ የሠራሃቸውን፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኔን አሳባ ቆፓናዉ አሳይ አዬ? ዎይ ኔን አዉ ህርጋናዉ እ አዬ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) neeni asaabaa k'oppanaw Asay ayee? Woy neeni aw hirgganaw I ayee?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) neni asas qoppanawu asi aazee? Woykko neni asa naas wudettanawu izi aazee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኔኒ ኣሳስ ቆፓናዉ ኣሲ ኣዜ? ዎይኮ ኔኒ ኣሳ ናስ ዉዴታናዉ ኢዚ ኣዜ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኔኒ አሳባ ቆፓናዉ አስ አይቤ? ዎይኮ ኔኒ እያ ፆሞሳናዉ እ አይቤ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) neeni asaba qopanaw asi aybee? Woyko neeni iya xomoosanaw I aybee?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በዐሳብህ ስፍራ ትሰጠው ዘንድ ሰው ምንድን ነው? ትጠነቀቅለትም ዘንድ የሰው ልጅ ምንድን ነው?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አንተ እርሱን ታስበው ዘንድ ሰው ምንድን ነው? እርሱንስ ትጐበኘው ዘንድ የሰው ልጅ ምንድን ነው?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንስኻ ኽትሓስቦስ፥ ሰብ እንታይ እዩ? ክትምልከቶኸ፥ ወዲ ሰብ እንታይ እዩ?
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ንስኻ እትዝክሮ ሰብ፣ እቲ እትሐልየሉ ወዲ ሰብሲ እንታይ እዩ፣