Psalms 77:8 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሕያውነቱ ንዘለኣለምዶ ጠፊኡ፧ መብጽዓኡ ንዘልኣለም ይፈሽል ድዩ?
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እንደ አባ​ቶ​ቻ​ቸው እን​ዳ​ይ​ሆኑ፥ ጠማ​ማና የም​ታ​ስ​መ​ርር ትው​ልድ፥ ልብ​ዋን ያላ​ቀ​ናች ትው​ልድ፥ መን​ፈ​ስዋ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ዘንድ ያል​ታ​መ​ነች።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለዘላለምስ ምሕረቱ ለልጅ ልጅ ተቈረጠችን? የተናገረውስ ቃል አልቆአልን?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጌታ ለዘለዓለም ይጥላልን? እንግዲህስ ቸርነቱን አይጨምርምን?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አ ሲቁ አቴዴ? እ ጌዳዌ ሀዋፐ ስንናዉ ሳኣን ኦኔ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Aa siik'uu atteedee? I geeddawe hawaappe sintsanaw sa'aan ootsenee?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Nuna siiqizayssa mulera aggidee? izi yootida hidotay shaarettidee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኑና ሲቂዛይሳ ሙሌራ ኣጊዴ? ኢዚ ዮቲዳ ሂዶታይ ሻሬቲዴ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እያ ሲቆይ አትደዬ? እ ኦድዳ ቃላ መርናዉ ፖለነዬ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iya siiqoy attideyee? I odida qaala merinaw poleneyee?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ምሕረቱስ ለዘላለም ጠፋን? የገባውስ ቃል እስከ ወዲያኛው ተሻረን?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እኛን ማፍቀሩንስ ፈጽሞ ትቶአልን? ቃል ኪዳኑስ ከእንግዲህ ወዲህ አይጸናምን?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ምሕረቱኸ ንዘለኣለም ንውሉድ ወለዶዶ ተቛሪፁ እዩ? እቲ ዝተናገሮ ቓልከ ተወዲኡ ድዩ?
Amharic Tigrinya 2011 ጸጋኡስ ንዘለኣለምዶ ፈጺሙ ተወዲኡ? ተስፋኡኸ ንውሉድ ወለዶዶ ተወዲኡ?