Psalms 77:21 — Compare Translations

2 translations compared side by side

TranslationText
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ይህን ሰምቶ ተቈጣ፤ በያ​ዕ​ቆ​ብም ላይ እሳት ነደደ፥ መቅ​ሠ​ፍ​ትም በእ​ስ​ራ​ኤል ላይ ወጣ፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በሙሴና በአሮን እጅ ሕዝብህን እንደ በጎች መራሃቸው።