Psalms 74:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብዛዕባ እታ ካብ ጥንቲ ዝገዛእካያ ጉባኤኻ ሕሰብ፤ እታ ዝተበጀኻያ በትሪ ርስትኻ፤ እዚ እትነብረሉ ከረን ጽዮን እዚ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ጊዜ​ውን ባገ​ኘሁ ጊዜ እኔ በቅን እፈ​ር​ዳ​ለሁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አስቀድመህ የፈጠርሃትን ማኅበርህን፥ የተቤዤሃትንም የርስትህን በትር፥ በእርስዋ ያደርህባትን የጽዮንን ተራራ አስብ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አስቀድመህ የፈጠርሃትን ማኅበርህን፥ የተቤዠሃትንም የርስትህን በትር፥ በእርሷ ያደርህባትን የጽዮንን ተራራ አስብ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኔን በን ዶሬዳ አሳ፥ ኔን ነዉ ቡዞ ኦደ ዎዜዳ ዛራቱዋ ሀሳያ። ኔን ደኤዳ ጽዮነ ደርያ ቆፓ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Neeni beni dooreedda asaa, neeni new buzo ootsaade wozeedda zaratuwaa hassaya. Neeni de'eedda S'iyoone deriyaa k'oppa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Beni neni doorida ne deraa nees buzo histta wozzida zareta hassa7a; neni de7ida Xiyoone Zuma qoppa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቤኒ ኔኒ ዶሪዳ ኔ ዴራ ኔስ ቡዞ ሂስታ ዎዚዳ ዛሬታ ሃሳኣ፤ ኔኒ ዴኢዳ ጺዮኔ ዙማ ቆፓ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኔኒ በን ዶርዳ አሳ፥ ነዉ ቡዞ ኦዳ ዎዝዳ ኮቻታ ሀሳያ፤ ኔኒ ደእዳ ፅዮነ ዙማ ቆፓ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Neeni beni doorida asaa, new buzo oothada wozida kochata hassaya; neeni de7ida Xiyoone zuma qopa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ጥንት ገንዘብህ ያደረግሃትን ጉባኤ፣ የዋጀሃትን የርስትህን ነገድ፣ መኖሪያህ ያደረግሃትን የጽዮን ተራራ ዐስብ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከጥንት ጀምሮ የመረጥከውን፥ የራስህ ወገን እንዲሆን ከባርነት የዋጀኸውን ሕዝብህን አስታውስ፤ ከዚህ በፊት መኖሪያህ ያደረግኸውን የጽዮንን ተራራ አስብ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣቐዲምካ ንዝፈጠርካያ ማሕበርካ፥ ንዝተቤዘኻያ በትሪ ርስትኻ፥ ነታ ኣብኣ ዝሓደርካያ እምባ ፅዮን ዘክር።
Amharic Tigrinya 2011 ነታ ኻብ ጥንቲ ዘጥሬኻያ፣ ዓሌት ርስትኻ ኽትከውን እተበጆኻያ ማሕበር፣ ነታ ዝሐደርካያ ኸረን ጽዮን ዘክር።