Psalms 73:4 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ ሞቶም መእሰሪ የልቦን፡ ሓይሎም ግና ጽኑዕ እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ጠላቶችህ በበዓልህ መካከል ተመኩ፤ የማያውቁትንም ምልክት ምልክታቸው አደረጉ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለሞታቸው መጣጣር የለውምና፤ ኃይላቸውም ጠንካራ ነውና። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለሞታቸው ስቃይ የለውምና፥ ሰውነታቸውም ጤናማ ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡንቱንቶ ቱግ ባዋ። ኡንቱንቱ ቦላይ ፓጻነ ምና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Unttunttoo tuggi baawa. Unttunttu bollay pas's'anne mina. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Isttas tuggay deenna; istta asateththay payyanne mino. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስታስ ቱጋይ ዴና፤ ኢስታ ኣሳቴይ ፓያኔ ሚኖ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤንታ ዋየይ ጋኮና ግሾ፥ ኤንታ አሳተይ ፓያነ ምኖ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Enta waayey gakonna gisho, enta asatethay payyanne mino. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | አንዳች ጣር የለባቸውም፤ ሰውነታቸውም ጤናማና የተደላደለ ነው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እነርሱም ምንም ሕመም ስለሌለባቸው፥ ሰውነታቸው ጤናማና ወዛም ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንሞቶም ፃዕሪ የብሉን፤ ሓይሎምውን ጥንኩር እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ክሳዕ ሞቶም ስቓይ የብሎምን፣ ስጋኦምውን ስቡሕ እዩ እሞ፣ |