Psalms 73:10 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስለዚ ህዝቡ ናብዚ ይምለስ፣ ማይ ምልእቲ ጽዋእ ድማ ይወጽኣሎም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አቤቱ፥ ጠላት እስከ መቼ ይሳ​ደ​ባል? ስም​ህ​ንስ ጠላት ሁል​ጊዜ ያስ​ቈ​ጣ​ዋል?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ስለዚህ ሕዝቤ ወደዚህ ይመለሳሉ፤ ፍጹም ጊዜም በላያቸው ይገኛል፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ስለዚህ ሕዝቤም ወደ እነርሱ ይመለሳሉ፥ ከሞላ ውሃቸውም ይጋታሉ ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሀራይ አቶ፥ ጾሳ አሳይካ ኡንቱንቱኮ ስማና፤ ኡንቱንቱ ኦድያዋካ ኤለ አማናና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Haray atto, S'oossaa asaykka unttunttukko simmana; unttunttu odiyaawaakka elle ammanana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessa gishshas dere ubbay isttako goochchees; istti yootizayssaka ubbaa eeson ammaneettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ጊሻስ ዴሬ ኡባይ ኢስታኮ ጎቼስ፤ ኢስቲ ዮቲዛይሳካ ኡባ ኤሶን ኣማኔቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሀር አቶሽን፥ ፆሳ አሳይ ኤንታኮ ስማና፤ ኤንቲ ኦድያባ ኤሶን አማናና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hari attoshin, Xoossaa asay entako simmana; enti odiyaba eeson ammanana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስለዚህ ሕዝቡ ወደ እነርሱ ይነጕዳል፤ ውሃቸውንም በገፍ ይጠጣሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የእግዚአብሔር ሰዎች እንኳ ሳይቀሩ ወደ እነርሱ ያዘነብላሉ፤ የሚነግሩአቸውንም ሁሉ ይቀበላሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ስለዙይ ህዝበይ ናብዙይ ይምለሱ፤ ፍፁም ጊዜ ኣብ ልዕሊኣቶም ይርከብ።
Amharic Tigrinya 2011 ስለዚ ህዝቡ ናብዚ ይምለስ፣ ካብኦምውን ብዙሕ ማይ ይሰቲ።