Psalms 71:11 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ከምዚ ድማ በለ፦ ኣምላኽ ሓዲግዎ ኣሎ። ሰዓቦን ውሰዶን፤ ዘድሕኖ የልቦን እሞ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የም​ድር ነገ​ሥ​ታት ሁሉ ይሰ​ግ​ዱ​ለ​ታል ፥ አሕ​ዛ​ብም ሁሉ ይገ​ዙ​ለ​ታል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔር ትቶታል፤ የሚያድነው የለምና ተከትላችሁ ያዙት።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “እግዚአብሔር ትቶታል፥ የሚያድነው የለምና ተከትላችሁ ያዙት።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡንቱንቱ፥ “ጾሳይ አ አጌዳ፤ የደርሲደ አ ኦይቄቶ። አያዉ ጎፐ፥ አ አሻናዌ ኦንነ ባዋ” ያጊኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Unttunttu, «S'oossay Aa aggeedda; yederssiide Aa oyk'k'eetto. Ayaw gooppe, Aa ashshanawe ooninne baawa» yaagiino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Istti, «Xoossi iza aggides; iza ashshanaykka deenna; hessa gishshas ane iza gooddi oykkoos» gida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስቲ፥ «ጾሲ ኢዛ ኣጊዴስ፤ ኢዛ ኣሻናይካ ዴና፤ ሄሳ ጊሻስ ኣኔ ኢዛ ጎዲ ኦይኮስ» ጊዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንቲ፥ “ፆሳይ እያ አግስ፤ የደድ ኦይኮስ፤ እያ አሻናይ ኦንካ ባዋ” ያጎሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Enti, “Xoossay iya aggis; yedethidi oykoos; iya ashshanay oonika baawa” yaagosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እነርሱም፣ “እግዚአብሔር ትቶታል፤ የሚያስጥለው የለምና፣ ተከታትላችሁ ያዙት” አሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “እግዚአብሔር ትቶታል፤ ተከታትለን እንያዘው፤ የሚያድነው ማንም የለም” ይላሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ኣምላኽ ሓዲግዎ እዩ፤ ዘናግፎ የለን እሞ ተኸቲልኩም ሓዝዎ።”
Amharic Tigrinya 2011 ጸላእተይ ብዛዕባይ ይዛረቡ፣ ንነፍሰይ ዚጸናተውዋ ኸኣ ሐቢሮም እናተማኸሩ፣ ኣምላኽ ሐዲግዎ፣ መናገፊ የብሉን፣ ስለዚ ጐይኹም ሐዝዎ፣ ይብሉ አለዉ እሞ፣ ብጊዜ እርግና ኣይትደርብየኒ፣ ሓይለይ ኪውዳእ ከሎ፣ ኣይትሕደገኒ።