Psalms 68:35 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኦ ኣምላኽ፡ ካብ መቕደሳትካ ዜስካሕክሕ ኢኻ። ኣምላኽ እስራኤል ንህዝቡ ሓይልን ሓይልን ዝህብ እዩ። ኣምላኽ ብሩኽ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ጽዮ​ንን አድ​ኗ​ታ​ልና፥ የይ​ሁ​ዳም ከተ​ሞች ይሠ​ራ​ሉና፤ በዚ​ያም ይቀ​መ​ጣሉ ይወ​ር​ሷ​ታ​ልም።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔር በቅዱሳኑ ላይ ድንቅ ነው፤ የእስራኤል አምላክ እርሱ ኃይልን ብርታትንም ለሕዝቡ ይሰጣል፤ እግዚአብሔርም ይመስገን።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ለእግዚአብሔር ክብርን ስጡ፥ ግርማው በእስራኤል ላይ፥ ኃይሉም በደመናት ላይ ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጾሳይ ባረ ጌሻ ጎልያፐ ቆንጮደ፥ ማላልሴ። እስራኤልያ ጾሳይ ባረ አሳዉ ምኖተነ ዎልቃ እሜ። መና ጎዳይ ጋላተቶ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) S'oossay bare Geeshsha Golliyaappe k'onc'c'oode, Maalalisee. Israa'eeliyaa S'oossay bare asaw minotetsaanne wolk'k'aa immee. Med'inaa Goday galatetto.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Abeet Xoossawu! Neni ne keeththafe qonccashe malalisaasa; Isra7eele Xoossay ba deraas minoteththinne wolqqa immees. Xoossi galatetto.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣቤት ጾሳዉ! ኔኒ ኔ ኬፌ ቆንጫሼ ማላሊሳሳ፤ ኢስራኤሌ ጾሳይ ባ ዴራስ ሚኖቴኔ ዎልቃ ኢሜስ። ጾሲ ጋላቴቶ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ፆሳይ ባ ጌሻ አሳ ቦላ ማላልሴስ፤ እስራኤለ ፆሳይ ባ አሳስ ምኖተነ ዎልቃ እሜስ። ፆሳይ ጋላተቶ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Xoossay ba geeshsha asaa bolla malaalsees; Isra7eele Xoossay ba asas minotethinne wolqa immees. Xoossay galatetto.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ በመቅደስህ ድንቅ ነህ፤ የእስራኤል አምላክ ለሕዝቡ ኀይልና ብርታትን ይሰጣል። እግዚአብሔር ይባረክ!
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ከመቅደሱ በሚገለጥበት ጊዜ እጅግ ያስፈራል፤ እርሱ ለሕዝቡ ብርታትንና ኀይልን ይሰጣል። እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ኣብ ልዕሊ ቕዱሳኑ ዘደንቕ እዩ፤ ኣምላኽ እስራኤል፥ ንህዝቡ ሓይልን ፅንዓትን ይህብ። እግዚኣብሄር ይመስገን።
Amharic Tigrinya 2011 ዎ ኣምላኽ፣ ካብ መቕደስካ እተፍርህ ኢኻ። ንህዝቡ ሓይልን ስልጣንን ዚህብ ኣምላኽ እስራኤል እዩ። ኣምላኽ ይባረኽ።