Psalms 68:31 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) መሳፍንቲ ካብ ግብጺ ክወጹ እዮም። ኢትዮጵያ ኣብ ቀረባ እዋን ኣእዳዋ ናብ ኣምላኽ ክትዝርግሕ እያ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ቀን​ድና ጥፍር ካላ​በ​ቀለ ከእ​ም​ቦሳ ይልቅ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ደስ አሰ​ኘ​ዋ​ለሁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) መኳንንት ከግብጽ ይመጣሉ፤ ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በሸምበቆ ውስጥ ያሉትን አራዊት፥ በአሕዛብ ውስጥ ያሉትን የበሬዎችንና የወይፈኖችን መንጋ ገሥጽ፥ እንደ ብር የተፈተኑት አሕዛብ እንዳይዘጉ፥ ሰልፍን የሚወድዱትን አሕዛብን በትናቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኪተቴዳ ካፓቱ ግብጼፐ ያና፤ ቶጳታ ባረ ኩሽያ ኤለ ጾሳኮ ምጫና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Kiitetteedda kaappatuu Gibs'eppe yaana; Top'p'ata bare kushiyaa elle S'oossaakko mic'c'ana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Gita asati Gibxeppe yaana; Tophphiyay ba kushe Xoossako miccana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጊታ ኣሳቲ ጊብጼፔ ያና፤ ቶጵያይ ባ ኩሼ ጾሳኮ ሚጫና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኪተትዳ ሀላቃት ግብፀፈ ያና፤ ቶጰይ ባ ኩሽያ ፆሳኮ ምጫና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Kiitetida halaqati Gibxefe yaana; Tophey ba kushiya Xoossako miccana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) መኳንንት ከግብፅ ይመጣሉ፤ ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 መልክተኞች ከግብጽ ይመጣሉ፤ ኢትዮጵያም እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year መኳንንቲ ኻብ ግብፂ ኽመፁ እዮም፤ ኢትዮጵያ ኸዓ ቐልጢፋ ኣእዳዋ ናብ እግዚኣብሄር ክትዝርግሕ እያ።
Amharic Tigrinya 2011 መሳፍንቲ ኻብ ግብጺ ኺመጹ እዮም፣ ኢትዮጵያ ቐልጢፋ ኣእዳዋ ናብ ኣምላኽ ክትዝርግሕ እያ።