Psalms 68:3 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ጻድቃን ግና ይሕጐሱ። ኣብ ቅድሚ ኣምላኽ ይሕጐሱ፡ እወ፡ ኣዝዮም ይሕጐሱ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በጩ​ኸት ደከ​ምሁ፥ ጉሮ​ሮ​ዬም ሻከረ፤ አም​ላ​ኬን ተስፋ ሳደ​ርግ ዐይ​ኖቼ ፈዘዙ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ጻድቃንም ደስ ይበላቸው፥ በእግዚአብሔርም ፊት ሐሤት ያድርጉ፥ በደስታም ደስ ይበላቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጢስ እንደሚበንን እንዲሁ ይብነኑ፥ ሰም በእሳት ፊት እንደሚቀልጥ፥ እንዲሁ ክፉዎች ከእግዚአብሔር ፊት ይጥፉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን ጽሎቱ ሀሹ ጊኖ፤ ጾሳ ስንን ናሸትኖ፤ ናሸቻን እልልኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shin s'illotuu hashshu giino; S'oossaa sintsan nashetino; nashshechchan ililino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Xilloti gidikko ufayetetto; Xoossa sinththan ufayssan hombocetto; qasseka maguletto.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጺሎቲ ጊዲኮ ኡፋዬቴቶ፤ ጾሳ ሲንን ኡፋይሳን ሆምቦጬቶ፤ ቃሴካ ማጉሌቶ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን ፅሎት ሀሹ ጎ፤ ፆሳ ስንን ኡፋይቶ፤ ኡፋይሳን እልሎ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin xilloti hashshu go; Xoossaa sinthan ufayto; ufaysan ililo.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ጻድቃን ግን ደስ ይበላቸው፤ በእግዚአብሔር ፊት ሐሤት ያድርጉ፤ ደስታንና ፍሥሓን የተሞሉ ይሁኑ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ደጋግ ሰዎች ግን ደስ ይበላቸው፤ በፊቱም ሐሴት ያድርጉ፤ በደስታም ይፈንጥዙ!
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ፃድቃን ግና ይተሓጐሱ፤ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄርውን ሓሴት ይግበሩ፤ ብደስታውን ደስ ይበሎም።
Amharic Tigrinya 2011 ጻድቃን ግና ይሕጐሱ፣ ኣብ ቅድሚ ኣምላኽ ደስ ይብሎም፣ ባህ ኢልዎም ድማ እልል ይብሉ።