Psalms 68:19 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ በብመዓልቱ ብሰናይ ግብሪ ዚጾረና እግዚኣብሄር፡ እወ፡ ኣምላኽ ምድሓንና ይባረኽ። ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አንተ ስድ​ቤን፥ እፍ​ረ​ቴ​ንም፥ ነው​ሬ​ንም ታው​ቃ​ለህ፤ በሚ​ያ​ስ​ጨ​ን​ቁኝ ሁሉ ፊት።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔር አምላክ ቡሩክ ነው፤ እግዚአብሔር በየዕለቱ ቡሩክ ነው፤ የመድኃኒታችን አምላክ ይረዳናል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ወደ ላይ ዓረግህ፥ ምርኮን ማረክህ፥ ስጦታንም ከሰዎች ወሰድህ፥ ከዓመፀኞችም ጭምር፥ በዚያም ጌታ ያድር ዘንድ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጋላሳን ጋላሳን ኑ ቶኩዋ ቶክያ ጎዳይ፥ ኑና አሽያ ጾሳይ ጋላተቶ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Gallassaan gallassaan nu tookuwaa tookkiyaa Goday, nuuna ashiyaa S'oossay galatetto.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hach hach nu tooho tookkiza Goday, nuna ashshiza nu Xoossay galatetto.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃች ሃች ኑ ቶሆ ቶኪዛ ጎዳይ፥ ኑና ኣሺዛ ኑ ጾሳይ ጋላቴቶ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጋላስ ጋላስ ኑ ቶሁዋ ቶክያ ጎዳይ ጋላተቶ፤ ፆሳይ ኑና አሸይሳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Gallas gallas nu toohuwa tookiya Goday galatetto; Xoossay nuna ashsheysa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሸክማችንን በየዕለቱ የሚሸከምልን፣ አዳኝ አምላካችን፣ ጌታ ይባረክ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ሸክማችንን በየቀኑ የሚያቀልልንና እኛን የሚያድን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ኣምላኽ ቡሩኽ እዩ፤ እግዚኣብሄር በብመዓልቱ ብሩኽ እዩ፤ ኣምላኽ መድሓኒትና ይረድአና።
Amharic Tigrinya 2011 እግዚኣብሄር ይባረኽ፣ ነንመዓልቲ ጾርና ይጻወር አሎ፣ ንሱ ኣምላኽ ምድሓንና እዩ።