Psalms 66:7 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብሓይሉ ንዘለኣለም ይገዝእ፤ ኣዒንቱ ንኣህዛብ ይርእያ፤ ዓመጽቲ ንርእሶም ልዕል ክብሉ ኣይትፍቀደሎም። ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ይባ​ር​ከ​ናል፥ የም​ድ​ርም ዳር​ቻ​ዎች ሁሉ ይፈ​ሩ​ታል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በኃይሉ ለዘላለም ይገዛል፤ ዓይኖቹ ወደ አሕዛብ ይመለከታሉ፤ ዓመፀኞች ራሳቸውን ከፍ ከፍ አያድርጉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በኃይሉ ለዘለዓለም ይገዛል፥ ዐይኖቹ ወደ አሕዛብ ይመለከታሉ፥ ዓመፀኞች ራሳቸውን ከፍ ከፍ አያድርጉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እ ባረ ዎልቃን መናዉ ሞዴ። ካዉተቱዋ ባረ አይፍያን ጼሌ፤ ሄዋ ድራዉ፥ ማካልያዋንቱ አ ቦላ ደንዶፕኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) I bare wolk'k'an med'inaw mooddee. Kawutetsatuwaa bare ayifiyaan s'eellee; hewaa diraw, makkaliyaawanttu Aa bolla denddoppino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Izi ba wolqqan mernaas haarees. Kawoteththata ubbaaka ba ayfen xeellees; hessa gishshas makkallizayti iza bolla dhoqqu dhoqqu gooppetto.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዚ ባ ዎልቃን ሜርናስ ሃሬስ። ካዎቴታ ኡባካ ባ ኣይፌን ጼሌስ፤ ሄሳ ጊሻስ ማካሊዛይቲ ኢዛ ቦላ ቁ ቁ ጎፔቶ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እ ባ ዎልቃን መርናዉ ሃሬስ። ካዎተታ ባ አይፈን ፄሌስ፤ ሄሳ ግሾ፥ ማካለይሳት እያ ቦላ ደንዶፎ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) I ba wolqan merinaw haarees. Kawotethata ba ayfen xeellees; hessa gisho, makalleysati iya bolla dendofo.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በኀይሉ ለዘላለም ይገዛል፤ ዐይኖቹ ሕዝቦችን ይመለከታሉ፤ እንግዲህ ዐመፀኞች ቀና ቀና አይበሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በኀይሉ ለዘለዓለም ይገዛል፤ በዐይኑም መንግሥታትን አተኲሮ ያያል፤ ስለዚህ ዐመፀኞች በእርሱ ላይ ባይነሡ ይሻላቸዋል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ብሓይሉ ንዘለኣለም ይገዝእ፤ ኣዒንቱ ድማ ንኣህዛብ ይምልከታ፤ ዓመፀኛታት ንርእሶም ልዕል ልዕል ኣየብሉ።
Amharic Tigrinya 2011 ብስልጣኑ ንዘለኣለም ይገዝእ፣ ኣዒንቱ ናብ ኣህዛብ ይምልከታ። ዓለወኛታት ርእሶም ኣየልዕሉ። ሴላ።