Psalms 65:14 — Compare Translations

2 translations compared side by side

TranslationText
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በመ​ከ​ራዬ ጊዜ በአፌ የተ​ና​ገ​ር​ሁ​ትን በከ​ን​ፈ​ሮ​ቼም ያል​ሁ​ትን ስእ​ለ​ቴን ለአ​ንተ እሰ​ጣ​ለሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ማሰማርያዎች መንጎችን ለበሱ፥ ሸለቆችም በእህል ተሸፈኑ፥ በደስታ ይጮኻሉ ይዘምራሉም።