Psalms 64:9 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኵላቶም ድማ ንስራሕ ኣምላኽ ኪፈርሁን ኪእውጁን እዮም። ንተግባራቱ ብጥበብ ኪርእይዎ እዮም እሞ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ምድ​ርን ጐበ​ኘ​ሃት አረ​ካ​ሃ​ትም፥ ብል​ጽ​ግ​ና​ዋ​ንም እጅግ አበ​ዛህ፤ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ወንዝ ውኆ​ችን የተ​መላ ነው፤ ምግ​ባ​ቸ​ውን አዘ​ጋ​ጀህ፥ እን​ዲሁ ታሰ​ና​ዳ​ለ​ህና።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሰዎች ሁሉ ፈሩ፥ የእግዚአብሔርንም ሥራ ተናገሩ፥ ሥራውንም አስተዋሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አንደበታቸው ያሰናክላቸዋል፥ የሚያዩአቸውም ሁሉ ይደነግጣሉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄ ዎደ አሳይ ኡባይ ጾሳዉ ያያና፤ አ ኦሱዋባ ኦዳናነ ዛር ዛሪደ ቆፓና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) He wode Asay ubbay S'oossaw yayana; Aa oosuwaabaa odananne zaari zaariide k'oppana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He wode asay ubbay Xoossas yayyana; Xoossa ooso qonccen yootana; izi ooththidayssaka yuushshi qoppana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ዎዴ ኣሳይ ኡባይ ጾሳስ ያያና፤ ጾሳ ኦሶ ቆንጬን ዮታና፤ ኢዚ ኦዳይሳካ ዩሺ ቆፓና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ ዎደ አሳ ኡባይ ፆሳስ ያያና፤ እያ ኦሱዋ ኦዳናነ ዛር ዛር ቆፓና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He wode asa ubbay Xoossas yayyana; iya oosuwa odananne zaari zaari qopana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የሰው ልጆች ሁሉ ይፈራሉ፤ የእግዚአብሔርን ሥራ በይፋ ያወራሉ፤ ያደረገውንም በጥሞና ያሰላስላሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሰዎች ሁሉ ይፈራሉ፤ ስለ እግዚአብሔር ሥራ ይናገራሉ፤ ስላደረገውም ነገር ያሰላስላሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኵሎም ሰባትውን ፈርሑ፤ ግብሪ እግዚኣብሄር ድማ ተናገሩ፤ ስራሑውን ኣስተውዓሉ።
Amharic Tigrinya 2011 ኵሎም ሰባት ከኣ ኪፈርሁ፣ ንግብሪ ኣምላኽ ድማ ኬዘንትዉ፣ ንዕዮኡውን ኬስተብህሉ እዮም።