Psalms 62:11 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣምላኽ ሓንሳብ ተዛሪቡ፤ ክልተ ግዜ ሰሚዐዮ፤ እቲ ሓይሊ ናይ ኣምላኽ ምዃኑ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ንጉሥ ግን በእግዚአብሔር ደስ ይለዋል፤ በእርሱም የሚምል ሁሉ ይከብራል፥ ዐመፅን የሚናገር አፍ ይዘጋልና። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔር አንድ ጊዜ ተናገረ፥ እኔም ይህን ብቻ ሰማሁ፤ ኃይል የእግዚአብሔር ነው፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ዓመፃን ተስፋ አታድርጉ፥ ቅሚያንም አትተማመኑት፥ ባለጠግነት ቢበዛ ልባችሁ አይኩራ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ጾሳይ እት ገደ ኦዴዳ፥ ታን ላኡ የዉዋ ስሳድ፤ “ዎልቃይ ጾሳሳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | S'oossay itti gede odeedda, taani laa"u yewuwaa sisaad; «Wolk'k'ay S'oossaassa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Xoossay issito haasaydes; tani nam7u yo7ota siyadis; heytikka, «Wolqqay Xoossassa; |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጾሳይ ኢሲቶ ሃሳይዴስ፤ ታኒ ናምኡ ዮኦታ ሲያዲስ፤ ሄይቲካ፥ «ዎልቃይ ጾሳሳ፤ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ፆሳይ እስ ቶሆ ኦድስ፤ ታኒ ናምኡ ኦዳ ስአስ፤ ዎልቅ ፆሳሳ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Xoossay issi toho odis; taani nam7u oda si7as; wolqi xoossasa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔር አንድ ነገር ተናገረ፤ እኔም ይህን ሁለት ጊዜ ሰማሁ፤ ኀይል የእግዚአብሔር ነው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር አንድ ጊዜ ተናግሮአል፤ ኀይል የእግዚአብሔር መሆኑን ሁለት ጊዜ ሰምቼአለሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ሓደሻዕ ተናገረ፤ ኣነውን ነዙይ ጥራሕ ሰማዕኹ፤ ሓይሊ ናይ እግዚኣብሄር እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ስልጣን ናይ ኣምላኽ ምዃኑ፣ ኣምላኽ ሓንሳእ ተዛረበ፣ ክልተ ሳዕ ሰማዕክዎ። |