Psalms 60:6 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣምላኽ ብቕድስናኡ ተዛረበ። ክሕጐስ እየ፣ ንሸኬም ክመቕሎ፣ ንጐልጐል ሱኮት ድማ ክዕቅኖ እየ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለንጉሥ ከቀን በላይ ቀንን ትጨምራለህ፥ ዓመታቱም ከትውልድ ወደ ትውልድ ይሆናሉ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔር በቅድስናው ተናገረ፤ ደስ ይለኛል፥ ሴኬምንም እካፈላለሁ፥ የሱኮትንም ሸለቆ እሰፍራለሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከቀስት ፊት ያመልጡ ዘንድ፥ ለሚፈሩህ ምልክትን ሰጠሃቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ጾሳይ ባረ ጌሻ ሳኣን ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ታን ጾናደ ሰኬማ ቢታ ሻካና፤ ቃይ ሱኮታ ዛንጋራ ልካና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | S'oossay bare geeshsha sa'aan hawaadan yaageedda; «Taani s'oonaade Sekeema biittaa shaakkana; k'ay Sukkoota zanggaaraa likkana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Xoossi ba keeththan dishe, «Tani xoonada Seekeeme biitta shaakkana; qasse Sukoote shoobbaa gishana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጾሲ ባ ኬን ዲሼ፥ «ታኒ ጾናዳ ሴኬሜ ቢታ ሻካና፤ ቃሴ ሱኮቴ ሾባ ጊሻና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ፆሳይ ባ ጌሻ በሳን ሀይሳዳ ያግስ፤ “ታኒ ፆናዳ ሴከማ ቢታ ሻካና፤ ሱኮታ ዛንጋራ ዋና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Xoossay ba geeshsha bessan haysada yaagis; “Taani xoonada Seekema biitta shaakana; Sukota zangaara wadhana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔር ከመቅደሱ እንዲህ ሲል ተናገረ፤ “ደስ እያለኝ የሴኬምን ምድር እሸነሽናለሁ፤ የሱኮትን ሸለቆ አከፋፍላለሁ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር በመቅደሱ ሆኖ እንዲህ አለ፦ “ድል አድርጌ ሴኬምን እሸነሽናለሁ፤ የሱኮትንም ሸለቆ ለሕዝቤ አከፋፍላለሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ብቕድስናኡ ተናገረ፤ “ደስ እናበለኒ፥ ንሴኬም ክማቐል እየ፤ ንለሰ ሱኮትውን ብመለክዒ ኽልክዖ እየ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣምላኽ ኣብ መቕደሱ ተዛረበ፣ ኣነ ኽዕወት፣ ንሴኬም ክመቕሎ፣ ንለሰ ሱኰትውን ብመስፈሪ ኽሰፍሮ እየ። |