Psalms 54:12 — Compare Translations

1 translations compared side by side

TranslationText
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ጠላ​ትስ ቢሰ​ድ​በኝ፥ በታ​ገ​ሥሁ ነበር፤ የሚ​ጠ​ላ​ኝም አፉን በላዬ ከፍ ከፍ ቢያ​ደ​ርግ፥ ከእ​ርሱ በተ​ሸ​ሸ​ግሁ ነበር።