Psalms 53:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣምላኽ ካብ ሰማይ ናብ ደቂ ሰብ ቁሊሕ ኢሉ ጠመተ፡ ዝርዳእ፡ ንኣምላኽ ዝደሊ እንተሎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አቤቱ፥ ጸሎ​ቴን ስማኝ፥ የአ​ፌ​ንም ቃል አድ​ምጥ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የሚያስተውል እግዚአብሔርንም የሚፈልግ እንዳለ ያይ ዘንድ እግዚአብሔር ከሰማይ የሰው ልጆችን ተመለከተ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ኣላዋቂ በልቡ፦ አምላክ የለም ይላል። ረከሱ በበደላቸውም ጐሰቈሉ፥ በጎ ነገርን የሚያደርጋት የለም።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጾሳ ኮይያ ኤራንቻቱ ደእንቶነ በአናዉ፥ ጾሳይ ሳሉዋፐ ዱገ አሳ ጼሌ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) S'oossaa koyiyaa eranchchatuu de'inttonne be'anaw, S'oossay saluwaappe duge asaa s'eellee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Xoossa koyzaytinne akeekizayti de7izakko be7anawu Xoossi saloppe duge asa nayta xeellees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጾሳ ኮይዛይቲኔ ኣኬኪዛይቲ ዴኢዛኮ ቤኣናዉ ጾሲ ሳሎፔ ዱጌ ኣሳ ናይታ ጼሌስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ፆሳ ኮይያ ጭንጫ አስ ደእያኮ በአናዉ፥ ጎዳይ ሳሎፐ አሳ ፄሌስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Xoossaa koyiya cinca asi de7iyako be7anaw, Goday salope asaa xeellees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በማስተዋል የሚመላለስ፣ እግዚአብሔርን የሚፈልግ እንዳለ ለማየት፣ እግዚአብሔር ከሰማይ ወደ ሰው ልጆች ተመለከተ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አስተዋዮችና እግዚአብሔርን የሚፈልጉ ሰዎች እንዳሉ ያይ ዘንድ እግዚአብሔር ከሰማይ ወደ ሰው ልጆች ተመለከተ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ዘስተውዕል፥ ንእግዚኣብሄርውን ዝደሊ እንተ ሃልዩ ኽርኢ፥ እግዚኣብሄር ካብ ሰማይ ናብ ደቂ ሰብ ተመልከተ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣምላኽሲ፣ ሓደ ለባም ንኣምላኽ ዚደልዮ እንተሎ ኺርኢ፣ ኻብ ሰማያት ናብ ደቂ ሰብ ኣንቈልቈሉ ይጥምት።