Psalms 49:8 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) (ድሕነት ነፍሶም ክቡር እዩ፡ ንዘለኣለምውን ይነብር።)
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ስለ መሥ​ዋ​ዕ​ትህ የም​ዘ​ል​ፍህ አይ​ደ​ለ​ሁም፤ የሚ​ቃ​ጠል ቍር​ባ​ን​ህም ሁል​ጊዜ በፊቴ ነው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለዘላለም እንዲኖር፥ ጥፋትንም እንዳያይ፤ የነፍሳቸው ለውጥ ከብሮአልና፥ ለዘላለምም ቀርቶአልና።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በእውነት ማንም እራሱን አያድንም፥ ማንም ቤዛውን ለእግዚአብሔር አይሰጥም፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አያዉ ጎፐ፥ አሳ ሸምፑዋ ጋቲ አልአ። አይ ጋትያ ጭግናካ ግደና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ayaw gooppe, asaa shemppuwaa gatii al"a. Ay gatiyaa c'igginakka gidena.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Asa shemppo waagay keehippe al7o; shemppo duuththiza waagay mulekka deenna.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣሳ ሼምፖ ዋጋይ ኬሂፔ ኣልኦ፤ ሼምፖ ዱዛ ዋጋይ ሙሌካ ዴና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አሳ ሸምፖ ጋተይ ዳሮ አልኦ፤ አይ ጋተ ቃንፅንካ ግደና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Asa shempo gatey daro al7o; Ay gate qanxinka gidenna.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የነፍስ ቤዛ ውድ ነውና፤ በቂ ዋጋም ከቶ ሊገኝለት አይችልም፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ለሰው ሕይወት የሚከፈለው ዋጋ እጅግ ብዙ ነው፤ የቱንም ያኽል ቢከፈል በቂ አይሆንም።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንዘለኣለም ክነብር፥ ንጥፍኣትውን ከይርኢ፥ ቤዛ ነፍሳቶም ክቡር እዩሞ፥ ንዘለኣለምውን ተሪፉ እዩሞ።
Amharic Tigrinya 2011 ንሓዋሩ ኺነብር ጥፍኣትውን ከይርኢ፣ ሓደ እኳ ንሓዉ ዚብጀዎ፣ ጋር ነፍሲ ንኣምላኽ ዚህበሉ የልቦን፣ ጋር ነፍሶም ክቡር፣ ንዘለኣለም ከኣ ተሪፉ እዩ።