Psalms 49:21 — Compare Translations
2 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ይህን አድርገህ ዝም አልሁህ፤ ኀጢአት አማረችህን? እኔ እንዳንተ እሆን ዘንድ ጠረጠርህ? በፊትህ ቆሜ ልዝለፍህ? |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | አእምሮ የሌለው ክቡር ሰው እንደሚጠፉ እንስሶች መሰለ። |