Psalms 48:11 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ደብረ ጽዮን ይሕጐስ፡ ኣዋልድ ይሁዳ ብፍርድኻ ይሕጐሳ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | መቃብራቸው ለዘለዓለም ቤታቸው ነው፥ ማደሪያቸውም ለልጅ ልጅ ነው፤ በየሀገራቸውም ስማቸው ይጠራል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አቤቱ፥ ስለ ፍርድህ የጽዮን ተራራ ደስ ይበለው፥ የአይሁድም ሴት ልጆች ሐሤት ያድርጉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | አምላክ ሆይ፥ እንደ ስምህ ምስጋናህም እንዲሁ እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ነው፥ ቀኝህ ጽድቅን የተሞላች ናት። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ነ ፕርዳ ድራዉ፥ ጽዮነ አሳይ ናሸቴ፤ ይሁዳ ሞቱካ ናሸቲኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ne pirddaa diraw, S'iyoone Asay nashettee; Yihudaa mootsatuukka nashettiino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Ne pirda gishshas, Xiyoone asay ufayettees; Yuhuda katamatikka ufayssan homboceettes. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኔ ፒርዳ ጊሻስ፥ ጺዮኔ ኣሳይ ኡፋዬቴስ፤ ዩሁዳ ካታማቲካ ኡፋይሳን ሆምቦጬቴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ነ ፕርዳ ጋሶን ፅዮነ አሳይ ኡፋይቶ፤ ይሁዳ ኩመይ ኡፋይሳን እልሎ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ne pirdaa gaason Xiyoone asay ufayto; Yihuda kumethay ufaysan ililo. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ስለ ፍርድህ፣ የጽዮን ተራራ ሐሤት ታድርግ፤ የይሁዳ መንደሮችም ደስ ይበላቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ፍርድህ ትክክለኛ ስለ ሆነ በጽዮን የሚኖሩ ሕዝቦች ደስ ይላቸዋል፤ በይሁዳ ከተሞች የሚኖሩ ሁሉ ሐሴት ያደርጋሉ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኦ ጐይታ፥ ብፍርድታትካ፥ እምባ ፅዮን ደስ ይበሎ፤ ኣዋልድ ይሁዳውን ይተሓጐሳ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ብፍርድታትካ ኸረን ጽዮን ትሕጐስ፣ ኣዋልድ ይሁድ እልል ይብላ። |