Psalms 45:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንስኻ ካብ ደቂ ሰብ ትበልጽ ኢኻ፤ ጸጋ ኣብ ከንፈርካ ፈሲሱ፤ ስለዚ ኣምላኽ ንዘለኣለም ባሪኹካ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ስለ​ዚህ ምድር ብት​ነ​ዋ​ወጥ፥ ተራ​ሮ​ችም ወደ ባሕር ልብ ቢፈ​ልሱ አን​ፈ​ራም።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ውበትህ ከሰው ልጆች ይልቅ ያምራል፤ ሞገስ በከንፈሮችህ ፈሰሰ፤ ስለዚህ እግዚአብሔር ለዘላለም ባረከህ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ልቤ መልካም ነገርን አፈለቀ፥ እኔ ሥራዬን ለንጉሥ እነግራለሁ፥ አንደበቴ እንደ ፈጣን ጸሓፊ ብርዕ ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አሳ ኡባፐ ኔን ማላንቻነ፤ ነ ሃሳያይ ናሸያዋ ግዳና ማላ፥ ጾሳይ ኔና መናዉ አንጄዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Asaa ubbaappe neeni malanchchanne; ne haasayay nashetsiyaawaa gidana mala, S'oossay neena med'inaw anjjeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Asa ubbaafe neni keeha lo7aasa; ne puulan kumida qaala haasayaasa; hessa gishshas Xoossi nena mernaas anjjides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣሳ ኡባፌ ኔኒ ኬሃ ሎኣሳ፤ ኔ ፑላን ኩሚዳ ቃላ ሃሳያሳ፤ ሄሳ ጊሻስ ጾሲ ኔና ሜርናስ ኣንጂዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አሳ ኡባፈ ኔኒ ማላ ሎኦ፤ ነ መተርሻይ አ ኬሀተ ቃላን ኩምስ፤ ፆሳይ ነና መርናዉ አንጅስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Asa ubbaafe neeni mala lo7o; ne mettershay aadho keehatetha qaalan kumis; Xoossay nena merinaw anjis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) አንተ ከሰዎች ሁሉ ይልቅ ውብ ነህ፤ ከንፈሮችህም የጸጋ ቃል ያፈልቃሉ፤ ስለዚህ እግዚአብሔር ለዘላለም ባርኮሃል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አንተ ከሰዎች ሁሉ ይልቅ እጅግ የተዋብክ ነህ፤ ንግግርህም ሞገስ የሞላበት ነው፤ እግዚአብሔር ለዘለዓለም ባርኮሃል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ፅባቐኻ ኻብ ደቂ ሰብ ይምልክዕ፤ ሞገስ ብኸናፍርካ ወሓዘ፤ ስለዙይ ኣምላኽ ንዘለኣለም ባረኸካ።
Amharic Tigrinya 2011 ካብ ደቂ ሰብ ንስኻ ትጽብቕ፣ ውቃበ ኣብ ከናፍርካ ፈሰሰ፣ ስለዚ ኣምላኽ ንዘለኣለም ባረኽካ።