Psalms 41:7 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቶም ዝጸልኡኒ ዅሎም ብሓደ ሕሹኽ ይብሉኒ፤ ኣንጻረይ ኣበሳይ ይምህዙ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በፍ​ዋ​ፍ​ዋ​ቴህ ድምፅ ቀላይ ቀላ​ይን ትጠ​ራ​ዋ​ለች፤ ማዕ​በ​ል​ህና ሞገ​ድህ ሁሉ በላዬ አለፈ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በላዬ በመተባበር ጠላቶቼ ሁሉ ይሾካሾኩብኛል፥ በእኔ ላይም ክፋትን ያስባሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እኔን ለመጠየቅ የሚገባ ከንቱን ይናገራል፥ ልቡ ኃጢአትን ሰበሰበለት፥ ወደ ውጭ ይወጣል ይናገራልም።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ታና እጽያ ኡባቱ እትፐ ታ ቦላን ሳሱኪኖ፤ “ኢታባይ አ ቦላ ጋኬ” ጊደ ቆፒኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Taana is's'iyaa ubbatuu ittippe ta bollan saasukkiino; «Iitabay Aa bolla gakkee» giide k'oppiino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Tana ixxiza ubbati zuppetidi ta bollan saasuketteettes; iita miishshi ta bolla gakkana mala amotteettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ታና ኢጺዛ ኡባቲ ዙፔቲዲ ታ ቦላን ሳሱኬቴቴስ፤ ኢታ ሚሺ ታ ቦላ ጋካና ማላ ኣሞቴቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ታና እፅያ ኡባይ እስፈ ታና ዝግሮሶና፤ ኢታባይ እያ ጋኬስ ግድ ቆፖሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Tana ixiya ubbay issife tana zigiroosona; iitabay iya gakees gidi qopoosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ጠላቶቼ ሁሉ ግንባር ፈጥረው ይንሾካሾኩብኛል፤ እንዲህ እያሉም፣ የከፋ ነገር በላዬ ያውጠነጥናሉ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የሚጠሉኝ ሁሉ በእኔ ላይ በሹክሹክታ ይናገራሉ፤ ክፉ ነገር እንዲደርስብኝም ያቅዳሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣብ ልዕለይ ብምትሕብባር፥ ኵሎም ፀላእተይ ንስንሳቶም የሕሸዅሽኹ ኣለዉ፤ ኣብ ልዕለይውን ክፋእ ይሓስቡ ኣለዉ።
Amharic Tigrinya 2011 ኵሎም ጸላእተይ ብኣይ ንሓድሕዶም የሕሸዅሽዅ፣ ግብሪ እከይ ጠቢቕዎ አሎ፣ በጥ ኢሉ እዩ እሞ፣ ከቶ ኣይኪትንስእን እዩ፣ እናበሉ ብኣይ ክፉእ ይምህዙ አለው።