Psalms 41:3 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ኣብ ዓራት ድኻም ኬበርትዖ እዩ፣ ብሕማሙ ምሉእ ዓራቱ ኽትገብሮ ኢኻ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ዘወ​ትር፥ “አም​ላ​ክህ ወዴት ነው?” ይሉ​ኛ​ልና እን​ባዬ በቀ​ንና በሌ​ሊት ምግብ ሆነኝ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔር በደዌው አልጋ ሳለ ይረዳዋል፤ መኝታውን ሁሉ በበሽታው ጊዜ ያነጥፍለታል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጌታ ይጠብቀዋል፥ ሕያውም ያደርገዋል፥ በምድር ላይም ብፁዕ ያደርጋቸዋል፥ ለጠላቶቹም አሳልፈህ አትሰጠውም።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳይ አ ሀርግያ ሂን ደእሺናካ ማዴ፤ እ ሳከትናካ፥ አ ፓ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Goday Aa harggiyaa hiitsan de'ishiinakka maaddee; I sakkettinakka, Aa patsee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAY izi hargettidi hiixan dishin maaddees; sakettinkka iza paththees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳይ ኢዚ ሃርጌቲዲ ሂጻን ዲሺን ማዴስ፤ ሳኬቲንካ ኢዛ ፓስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እ ሳከትድ ሂን ደእሽን ጎዳይ ማዴስ፤ ሀርግያፈ እያ ፓስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) I saketidi hiithan de7ishin Goday maaddees; hargiyafe iya pathees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ታሞ ባለበት ዐልጋ ላይ እግዚአብሔር ይንከባከበዋል፤ በበሽታውም ጊዜ መኝታውን ያነጥፍለታል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ታመውም በተኙበት አልጋ ላይ እግዚአብሔር ይረዳቸዋል፤ ጤንነታቸውንም ይመልስላቸዋል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ኣብ ዓራት ሕማሙ እንተሎ ይረድኦ፤ ኣብ ጊዜ ሕማሙ፥ ንዅሉ መደቀሲኡ የንፅፈሉ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣብ መደቀሲ ድናሴኡ ኸሎ፣ እግዚኣብሄር ይድግፎ። ንስኻ ብሕማሙ ንብዘላ ዓራቱ ተንጽፈሉ።