Psalms 41:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | (ንመራሒ ሙዚቃ፡ ዳዊት።) ንድኻታት ዘስተብህለሉ ብጹእ እዩ፡ እግዚኣብሄር ብጊዜ ጸበባ ኬድሕኖ እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ዋሊያ ወደ ውኃ ምንጮች እንደሚናፍቅ፥ እንዲሁ ነፍሴ ወደ እግዚአብሔር ትናፍቃለች። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለችግረኛና ለምስኪን የሚያስብ ምስጉን ነው፤ እግዚአብሔር በክፉ ቀን ያድነዋል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለመዘምራን አለቃ፥ የዳዊት መዝሙር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ህዬሳዉ ቆፕያ አሳይ አንጀቴዳዋ፤ መቱዋ ጋላስ መና ጎዳይ አ አሼ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hiyyeesaw k'oppiyaa Asay anjjetteedawaa; metuwaa gallassi Med'inaa Goday Aa ashshee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hiyeesas qoppiza asi anjjettidayssa; meto gallas GODAY iza ashshees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሂዬሳስ ቆፒዛ ኣሲ ኣንጄቲዳይሳ፤ ሜቶ ጋላስ ጎዳይ ኢዛ ኣሼስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ማንቁዋስ ቆፕያ አስ አንጀትዳይሳ፤ መቶ ጋላስ ጎዳይ እያ አሼስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Manquwas qopiya asi anjetidaysa; meto gallas Goday iya ashshees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ለድኾች የሚያስብ ሰው ምስጉን ነው፤ እርሱንም እግዚአብሔር በክፉ ቀን ይታደገዋል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ድኾችን የሚረዱ የተባረኩ ናቸው፤ እነርሱም በተቸገሩ ጊዜ እግዚአብሔር ይረዳቸዋል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንድኻን ንምስኪንን ዝሓሊ ሰብ ብሩኽ እዩ፤ እግዚኣብሄር ከዓ ብመዓልቲ መከራ የድሕኖ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንድኻ ዚሐልየሉ ብጹእ እዩ፣ እግዚኣብሄር ብመዓልቲ መከራ የናግፎ። |