Psalms 4:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ዚብሉ ብዙሓት እዮም፦ መን እዩ ሰናይ ነገር ከርእየና፧ እግዚኣብሄር ብርሃን ገጽካ ኣልዕለልና።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “በጎ​ውን ማን ያሳ​የ​ናል?” የሚሉ ብዙ​ዎች ናቸው። አቤቱ፥ የፊ​ትህ ብር​ሃን በላ​ያ​ችን ታወቀ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በጎውን ማን ያሳየናል? የሚሉ ብዙ ናቸው። አቤቱ፥ የፊትህ ብርሃን በላያችን ታወቀ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የጽድቅን መሥዋዕት ሠዉ፥ በጌታም ታመኑ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ዳሮቱ፥ “ኑና ሎኦባ በሳናዌ ኦኔ?” ያጊኖ። አቤት መና ጎዳዉ፥ ኔን ኑና ኬካ አይፍያን ጼላ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Darotuu, «Nuuna lo"obaa bessanawe oonee?» yaagiino. Abeet Med'inaa Godaw, neeni nuuna keeka ayifiyaan s'eella.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Daroti, «Nuna lo7o bessanay oonee?» geettes; Abeet GODAWU! Ne lo7o ayfesoy nu bolla poo7o.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዳሮቲ፥ «ኑና ሎኦ ቤሳናይ ኦኔ?» ጌቴስ፤ ኣቤት ጎዳዉ! ኔ ሎኦ ኣይፌሶይ ኑ ቦላ ፖኦ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ኑና ሎኦባ በሳናይ ኦኔ?” ያግድ ዳሮት ኦይቾሶና፤ አቤት ጎዳዉ፥ ነ ኑና ኬሀ አይፈን ፄላ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Nuna lo77oba bessanay oonee?” yaagidi daroti oychoosona; Abeeti Godaw, ne nuna keeha ayfen xeella.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ብዙዎች፣ “አንዳች በጎ ነገር ማን ያሳየናል?” ይላሉ፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ የፊትህ ብርሃን በላያችን ይብራ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “መልካሙን ነገር ማን ያሳየናል?” የሚሉ ብዙዎች ናቸው፤ ስለዚህ እግዚአብሔር ሆይ! የፊትህ ብርሃን በእኛ ላይ ይብራ!
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ንሰናይ መን እዩ ዘርእየና? ዝብሉ ብዙሓት እዮም፤ ኦ ጐይታ፥ ብርሃን ገፅካ ኣብ ልዕሌና ተፈለጠ።”
Amharic Tigrinya 2011 ብዙሓት፣ ንሰናይ መንእዩ ዜርእየና፣ ይብሉ አለዉ። ዎ እግዚኣብሄር፣ ብርሃን ገጽካ ኣብርሃልና።