Psalms 35:27 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቶም ንጽድቃዊ ጕዳየይ ዚፈትዉ ይሕጐሱን ይሕጐሱን። እወ፡ ብቐጻሊ ይበሉ፡ እቲ ብብልጽግና ባርያኡ ዚሕጐስ እግዚኣብሄር ዓብዪ ይኹን።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ጽድቄን የሚወድዱአት ደስ ይበላቸው ሐሴትንም ያድርጉ፤ የባሪያውን ሰላም የሚወድድ እግዚአብሔር ታላቅ ይሁን ዘወትር ይበሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጽድቄን የሚወድዱአት ደስ ይበላቸው ሐሴትንም ያድርጉ፥ የባርያውን ሰላም የሚወድድ ጌታ ታላቅ ይሁን ዘወትር ይበሉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ታን ሻትምያዋ ዶስያዋንቱ ናሸቲደ፥ “ሀሹ!” ጊኖ። ኡንቱንቱ ኡባ ገደ፥ “ባረ ቆማ ሳሮተን ናሸትያ መና ጎዳይ ግታቶ” ያግኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Taani shatimmiyaawaa dosiyaawanttu nashettiide, «Hashshu!» giino. Unttunttu ubbaa gede, «Bare k'oomaa sarotetsaan nashetiyaa Med'inaa Goday gitato» yaagino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Tani shatumizayssa dosizayti ufayettidi «Hashshu!» getto; istti ubba wode, «Ba aylleza saroteththan ufayettiza GODAY dhoqqu dhoqqu go» getto.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ታኒ ሻቱሚዛይሳ ዶሲዛይቲ ኡፋዬቲዲ «ሃሹ!» ጌቶ፤ ኢስቲ ኡባ ዎዴ፥ «ባ ኣይሌዛ ሳሮቴን ኡፋዬቲዛ ጎዳይ ቁ ቁ ጎ» ጌቶ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ታ ፆኑዋ ዶሰይሳት ኡፋይቶ፤ እልሎ፤ ሀሹ ያጎ። “ኡባ ዎደ ባ አይልያ ሳሮተን፥ ኡፋይትያ ጎዳይ ቁ ቁ ጎ” ያጎ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ta xoonuwa doseysati ufayto; ililo; hashshu yaago. “Ubba wode ba aylliya sarotethan, ufaytiya Goday dhoqu dhoqu go” yaago.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ፍትሕ ማግኘቴን የሚወድዱ፣ እልል ይበሉ፤ ሐሤትም ያድርጉ፤ ዘወትርም፣ “የባሪያው ሰላም ደስ የሚለው፣ እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ይበል!” ይበሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ድል ማድረጌ የሚያስደስታቸው ሁሉ ደስ ይበላቸው፤ “እግዚአብሔር ታላቅ ነው! ለአገልጋዩ ሁኔታዎች ሁሉ ሲሳኩለት እግዚአብሔር ደስ ይለዋል!” ይበሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቶም ንፅድቀይ ዝፈትውዋ ደስ ይበሎም፤ ይተሓጐሱውን፤ ኵልሻዕውን “ሰላም ባርያኡ ዝደሊ፥ እግዚኣብሄር፥ ዓብዪ እዩ” ይበሉ።
Amharic Tigrinya 2011 እቶም ንጽድቀይ ዚፈትዉ እልል ይበሉን ይተሐጐሱን፣ ኵሉ ጊዜውን፣ ናይ ባርያኡ ሰላም ዚፈቱ ጐይታ ዓብዪ እዩ፣ ይበሉ።