Psalms 34:23 — Compare Translations
2 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አቤቱ ተነሥ፥ ፍርዴንም አድምጥ፥ አምላኬ ጌታዬም፥ በክርክሬ ጊዜ ተነሥ፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የባርያዎቹን ነፍስ ጌታ ይቤዣል፥ ወደ እርሱ የሚጠጉ ሁሉ አይፈረድባቸውም። |