Psalms 34:18 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ነቶም ዝተሰብረ ልቢ ይቐርብ። ንዝደኸመ ልቢ ድማ ኣድሕን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አቤቱ፥ በታላቁ ጉባኤ ውስጥ እገዛልሃለሁ፥ በብዙ ሕዝብ መካከልም አመሰግንሃለሁ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔር ልባቸው ለተሰበረ ቅርብ ነው፥ መንፈሳቸው የተሰበረውንም ያድናቸዋል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጻድቃን ጮኹ፥ ጌታም ሰማቸው ከመከራቸውም ሁሉ አዳናቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ ዎዛናይ መኤዳዋንቶ ማታና፤ ቃይ ባረንቱ ህዶታ ቃንጼዳዋንታ አሼ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Goday wozanay me"eeddawanttoo mataana; k'ay barenttu hidootaa k'ans's'eeddawantta ashshee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY wozinay meqqidaytas matan dees; qasse hidota qanxxidaytakka ashshees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ ዎዚናይ ሜቂዳይታስ ማታን ዴስ፤ ቃሴ ሂዶታ ቃንጺዳይታካ ኣሼስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ዎዛን መቅዳይሳታስ ጎዳይ ማታና፤ እ ኡፋይስ ቃንፅዳይሳታ አሼስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Wozani meqidaysatas Goday matana; I ufaysi qanxidaysata ashshees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔር ልባቸው ለተሰበረ ቅርብ ነው፤ መንፈሳቸው የተሰበረውንም ያድናቸዋል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ልባቸው ለተሰበረ እግዚአብሔር ቅርብ ነው፤ መንፈሳቸው የደቀቀውንም ያድናቸዋል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ነቶም ልቦም ዝተሰብረ ቐረባኦም እዩ፤ ነቶም መንፈሶም ዝተሰብረ ድማ የድሕኖም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እግዚኣብሄር ነቶም ስቡር ልቢ ዘለዎም ቀረባኦም እዩ፣ ነቶም ቅጥቁጥ መንፈስ ዘለዎም ድማ የድሕኖም። |