Psalms 34:17 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ጻድቃን ይጽውዑ፡ እግዚኣብሄር ድማ ይሰምዖም፡ ካብ ኵሉ ጸበባቶም ድማ የናግፎም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አቤቱ፥ እስከ መቼ ድረስ ትፈ​ር​ድ​ል​ኛ​ለህ? ነፍ​ሴን ከክፉ ሥራ​ቸው፥ ብቸ​ኝ​ነ​ቴ​ንም ከአ​ን​በ​ሶች አድ​ናት፥
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ጻድቃን ጮኹ፥ እግዚአብሔርም ሰማቸው ከመከራቸውም ሁሉ አዳናቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year መታሰቢያቸውን ከምድር ያጠፋ ዘንድ የጌታ ፊት ክፉን በሚያደርጉ ላይ ተነሥቶአል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጽሎቱ ዋሲኖ፤ መና ጎዳይ ኡንቱንቱ ዋሱዋ ስሴ። እ ኡንቱንቱ መቱዋ ኡባፐ አሼ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) S'illotuu waassiino; Med'inaa Goday unttunttu waasuwaa sisee. I unttunttu metuwaa ubbaappe ashshee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Xilloti waasseettes; GODAY istta waaso siyees; izikka istta meto ubbaafe ashshees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጺሎቲ ዋሴቴስ፤ ጎዳይ ኢስታ ዋሶ ሲዬስ፤ ኢዚካ ኢስታ ሜቶ ኡባፌ ኣሼስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ፅሎት ዋሶሶና፤ ጎዳይ ኤንታ ዋሱዋ ስኤስ፤ እ ኤንታ መቶ ኡባፈ አሼስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Xilloti waassoosona; Goday enta waasuwa si7ees; I enta meto ubbaafe ashshees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ጻድቃን ሲጮኹ፣ እግዚአብሔር ይሰማቸዋል፤ ከመከራቸውም ሁሉ ያድናቸዋል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ጻድቃን ወደ እግዚአብሔር ይጮኻሉ፤ እርሱም ይሰማቸዋል፤ ከችግራቸውም ሁሉ ያድናቸዋል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ፃድቃን ናብ እግዚኣብሄር ኣእወዩ፤ ንሱ ድማ ሰምዖም፤ ካብ ኵሉ መከራኦምውን ኣናገፎም።
Amharic Tigrinya 2011 ጻድቃን የእውዩ፣ እግዚኣብሄር ድማ ይሰምዖም፣ ካብ ኵሉ መከራኦምውን የናግፎም።