Psalms 33:8 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብዘላ ምድሪ ንእግዚኣብሄር ይፍራህ። ኩሎም ነበርቲ ዓለም ብእኡ ይግረሙ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቸር እንደ ሆነ ቅመሱ፥ ዕወ​ቁም፤ በእ​ርሱ የሚ​ታ​መን ሰው ብፁዕ ነው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ምድር ሁሉ እግዚአብሔርን ትፍራው፥ በዓለም የሚኖሩ ሁሉም ከእርሱ የተነሣ ይደንግጡ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ምድር ሁሉ ጌታን ትፍራው፥ በዓለም የሚኖሩ ሁሉ ይደንግጡ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሳኣ ኡባይ መና ጎዳ ያዮ፤ ሳኣን ደእያ አሳይ ኡባይ አ ቦንቾ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Sa'aa ubbay Med'inaa Godaa yayyo; sa'aan de'iyaa Asay ubbay Aa bonchcho.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Sa7an diza asi ubbay GODAAS yayyo; salo gufanththoy GODAA bonchcho.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሳኣን ዲዛ ኣሲ ኡባይ ጎዳስ ያዮ፤ ሳሎ ጉፋንይ ጎዳ ቦንቾ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሳአ ኡባይ ጎዳ ያዮ፤ አሳ ኡባይ ጎዳ ቦንቾ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Sa7a ubbay Godaa yayyo; asa ubbay Godaa boncho.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ምድር ሁሉ እግዚአብሔርን ትፍራው፤ በዓለም የሚኖር ሕዝብ ሁሉ በፊቱ ይንቀጥቀጥ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በምድርም የምትኖሩ ሁሉ እግዚአብሔርን ፍሩ፤ የዓለም ሕዝቦች ሁሉ እግዚአብሔርን አክብሩ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ምድሪ ብምልእታ ንእግዚኣብሄር ትፍርሓዮ፤ ኵሎም ኣብ ዓለም ዝነብሩውን ካብኡ ዝተልዓለ ይደንግፁ።
Amharic Tigrinya 2011 ንሱ በለ፣ ኰነ ድማ፣ ንሱ አዘዘ፣ ቈመ ኸኣ እሞ፣ ምድሪ ብመልኣ ንእግዚኣብሄር ትፍርሃዮ፣ ኣብ ዓለም ዚነብሩ ዅሎም ብእኡ ይሸበሩ።