Psalms 33:19 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንነፍሶም ካብ ሞት ንምድሓንን ብጥሜት ብህይወት ንምጽናሕን እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የጻ​ድ​ቃን መከ​ራ​ቸው ብዙ ነው፥ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ከሁሉ ያድ​ና​ቸ​ዋል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ነፍሳቸውን ከሞት ያድን ዘንድ፥ በራብም ጊዜ ይመግባቸው ዘንድ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ነፍሳቸውን ከሞት ያድን ዘንድ፥ በራብም ጊዜ በሕይወት ይጠብቃቸው ዘንድ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዌነ፥ ኡንቱንታ ሀይቁዋፐ አሻናሳነ ኮሻ ዎድያን ፓጻ ዎናሳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewenne, unttuntta hayk'k'uwaappe ashshanaassanne koshaa wodiyaan pas'a wotsanaassa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Izi hessan istta hayqoppe ashshees; kosha wodekka istta shemppora paxa woththees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዚ ሄሳን ኢስታ ሃይቆፔ ኣሼስ፤ ኮሻ ዎዴካ ኢስታ ሼምፖራ ፓጻ ዎስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄስካ ኤንታ ሀይቆፐ አሻናሳነ ኮሻ ዎደ ኤንታ ናጋናሳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessika enta hayqope ashshanaasanne kosha wode enta naaganaassa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በዚህም ነፍሳቸውን ከሞት ያድናል፤ በራብ ዘመንም በሕይወት ያኖራቸዋል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ይህም የሚሆነው ከሞት ሊያድናቸውና ከራብም ሊጠብቃቸው ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንሱ ንነፍሶም ካብ ሞት የድሕን፤ ብዘመን ጥሜትውን ይምግቦም።
Amharic Tigrinya 2011 እንሆ፣ ንነፍሶም ካብ ሞት ከተናግፉ፣ ብዘመን ጥሜትውን ብህይወት ከተንብሮም፣ ዓይኒ እግዚኣብሄር ናብቶም ዚፈርህዎ፣ ናብቶም ብምሕረቱ ተስፋ ዚገብሩ እያ።