Psalms 33:15 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንልቦም ማዕረ ይገብሮም፤ ንኹሉ ስርሖም ይዕዘቦ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ዐይ​ኖች ወደ ጻድ​ቃኑ፥ ጆሮ​ቹም ወደ ልመ​ና​ቸው ናቸ​ውና።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እርሱ ብቻውን ልባቸውን የሠራ ሥራቸውንም ሁሉ የሚያስተውል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እርሱ ብቻውን ልባቸውን የሠራ ሥራቸውንም ሁሉ የሚያስተውል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እ ኡንቱንቱ ኡባ ዎዛና መዳ፤ ኡንቱንቱ ኦያዋ ኡባ ኤሬ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) I unttunttu ubbaa wozanaa med'd'eedda; unttunttu ootsiyaawaa ubbaa eree.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Izi ubbaa wozina medhdhides; istti ooththiza miish ubbaa erees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዚ ኡባ ዎዚና ሜዴስ፤ ኢስቲ ኦዛ ሚሽ ኡባ ኤሬስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንታ ዎዛና መዳይ እያ፤ ኤንቲ ኦያባ ኡባ እ ኤሬስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Enta wozanaa medhiday iya; enti oothiyaba ubbaa I erees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እርሱ የሁሉን ልብ የሠራ፣ የሚያደርጉትን ሁሉ የሚያስተውል ነው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የሁላቸውንም ልብ የሠራ እርሱ ነው የሚያደርጉትን ሁሉ ይመለከታል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንሱ በይኑ ንልቦም ዝፈጠረ፥ ንተግባር ኵላቶም ድማ ዝፈልጥ ንሱ እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ልቢ ዅላቶም ዚሰርሕ፣ ተግባር ኵላቶም ከኣ ዜስተብህልሲ፣ ንሱ ነቶም ኣብ ምድሪ ዚነብሩ ዅሎም ካብ ቦታ ማሕደሩ ይምልከቶም እዩ።