Psalms 32:9 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ከም ፈረስ ወይ ከም በቕሊ ኣእምሮ ዘይብሉ ኣይትኹን። ናባኻትኩም ከይመጹ፡ ኣፎም ብነኸስን ልጓምን ክግታእ ኣለዎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እርሱ ተና​ግ​ሮ​አ​ልና፥ ሆኑ፤ እርሱ አዘዘ፤ ተፈ​ጠ​ሩም።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ወደ አንተ እንዳይቀርቡ በልባብና በልጓም ጉንጫቸውን እንደሚለጕሙአቸው፥ ልብ እንደሌላቸው እንደ ፈረስና እንደ በቅሎ አትሁኑ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ወደ አንተ እንዳይቀርቡ በልባብና በልጓም ጉንጫቸውን እንደሚለጉሙአቸው፥ ልብ እንደሌላቸው እንደ ፈረስና እንደ በቅሎ አትሁኑ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ብጻላንነ ፑሉዋን ኦይቀተናን አዛዘተና፥ ዎዛናይ ባይና ባቁሉዋዳን ዎይ ፓራዳን ህንተ ሀኖፕተ” ያጌ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Bis'aalaaninne puuluwaan oyk'k'ettennan azazettena, wozanay bayinna bak'uluwaadan woy paraadan hintte hanoppite» yaagee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Bixalaninne puulon haarettiza akeekay baynda baqulo mala woykko para mala intte hanopite» gees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቢጻላኒኔ ፑሎን ሃሬቲዛ ኣኬካይ ባይንዳ ባቁሎ ማላ ዎይኮ ፓራ ማላ ኢንቴ ሃኖፒቴ» ጌስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ብፃላንነ ፑሎን ኦይከቶና፤ ኪተቶና ዎዛን ባይና ባቁሎዳ ዎይኮ ፓራዳ ሀኖፕተ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Bixaalaninne puulon oyketonna; kiitetonna wozani bayna baquloda woyko parada hanopite.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በልባብና በልጓም ካልተገሩ በቀር፣ ወደ አንተ እንደማይቀርቡት፣ ማስተዋል እንደሌላቸው፣ እንደ ፈረስና እንደ በቅሎ አትሁኑ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እንዲገቱ ለማድረግ በልባብና በልጓም እንደሚመሩት እንደ ፈረስና እንደ በቅሎ የማይገባችሁ አትሁኑ። እንደዚያ ካላደረጋችሁ ፈረስና በቅሎ ወደ እናንተ አይቀርቡም።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ናባኻ ኸይቐርቡ፥ ብልባብን ብልጓምን ከም ዝግርሑ፥ ልቢ ኸም ዘይብሎም ኣፍራስን ኣባቕልን ኣይትኹኑ።
Amharic Tigrinya 2011 ከምቶም ኣእምሮ ዜብሎም፣ ናባኻ ምቕራብ ስለ ዝአበዩ፣ ብልባብን ብልጓምን ዚግርሑ ኣፍራስን ኣባቕልን ኣይትኹኑ።