Psalms 32:10 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንረሲኣን ብዙሕ ሓዘን ኪኸውን እዩ፣ ብእግዚኣብሄር ዚውከል ግና ምሕረት ኪኸብቦ እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔር የአሕዛብን ምክር ይመልሳል፥ የሕዝቡንም ዐሳብ ይመልሳል። የአለቆችን ምክራቸውን ያስረሳቸዋል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በኃጢአተኛ ብዙ መቅሠፍት አለበት፤ በእግዚአብሔር የሚታመነውን ግን ምሕረት ይከብበዋል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በኃጢአተኛ ብዙ መቅሠፍት አለበት፥ በጌታ የሚታመነውን ግን ምሕረት ይከብበዋል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኢታቶ ቱጋይ ዳራና፤ ሽን መና ጎዳን አማነትያዋንታ፥ አገና ሲቁ ዶዳና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Iitatoo tuggay darana; shin Med'inaa Godaan ammanettiyaawantta, aggena siik'uu dooddana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Iitatas tuggay daro; gido attiin GODAAN ammanettizayta maaroteththi dooddees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢታታስ ቱጋይ ዳሮ፤ ጊዶ ኣቲን ጎዳን ኣማኔቲዛይታ ማሮቴ ዶዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኢታታስ ዋየይ ዳራና፤ ሽን ጎዳን አማነተይሳታ ሲቆይ ካማና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Iitatas waayey darana; shin Godan ammaneteyisata siiqoy kammana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የክፉዎች ዋይታ ብዙ ነው፤ በእግዚአብሔር የሚታመን ግን፣ ምሕረት ይከብበዋል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የኃጢአተኞች መከራ ብዙ ነው። በእግዚአብሔር የሚታመኑትን ግን በዘለዓለማዊ ፍቅሩ ይሸፍናቸዋል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | መቕሰፍቲ ሓጥኣን ብዙሕ እዩ፤ ብእግዚኣብሄር ዝእመን ግና ምሕረት ይኸቦ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንረሲእ ብዙሕ ስቓይ አለዎ፣ ነቲ ኣብ እግዚኣብሄር ዚውከል ግና፣ ንእኡ ብጸጋ ኪኸቦ እዩ። |