Psalms 29:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ከም ጤል ከም ዚዘልሉ እውን ይገብሮም እዩ። ሊባኖስን ሲርዮንን ከም መንእሰይ ዩኒኮርን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እኔም በደ​ስ​ታዬ፥ “ለዘ​ለ​ዓ​ለም አል​ታ​ወ​ክም” አልሁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እንደ ጥጃ ሊባኖስን፥ አንድ ቀን እንዳለው አውሬ ልጅ ስርዮንን ያዘልላቸዋል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እንደ ጥጃ ሊባኖስን ፥ እንደ ጎሽ ጥጃ ስርዮንን ያዘልላቸዋል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሊባኖሳ ደረቱዋ ጋሎ ማራዳን ቡራቅሴ፤ ስርዮና ግያ ዎልቃማ ደርያ መንዳን ጲጽልሴ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Liibaanoosa deretuwaa galo maraadan buraak'issee; Siriyoona giyaa wolk'k'aama deriyaa Mentsaadan p'is's'illissee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Libaanoose zumaa galo mara mala buraqissees; Siriyoone zumaakka menththa mala xikisees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሊባኖሴ ዙማ ጋሎ ማራ ማላ ቡራቂሴስ፤ ሲሪዮኔ ዙማካ ሜን ማላ ጺኪሴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ልባኖሰ ደረታ ጋሎ ማራዳ ቡራቅሴስ፤ ስርዮና ደርያ መንዳ ጉፍሴስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Libaanose dereta galo marada buraaqisees; Siriyoona deriya menthada gufisees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሊባኖስን እንደ ጥጃ፣ ስርዮንንም እንደ አውራሪስ ግልገል ያዘልላል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የሊባኖስን ተራራዎች እንደ እንቦሳ እንዲፈነጩ ያደርጋቸዋል፤ የስርዮንንም ተራራ እንደ ጐሽ ጥጃ እንዲዘል ያደርገዋል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንሊባኖስ ከም ብተይ፥ ንስርዮን ግና ከም ሓደ ቐርኒ ዘለዎ ውሉድ ኣራዊት የዐንድሮም።
Amharic Tigrinya 2011 ንሊባኖስን ንስርዮንን ከም ብተይ፣ ከም ጣዕዋ ጐባይ የዐንድሮም፣