Psalms 22:7 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ዝረኣየኒ ዘበለ ይስሕቐኒ፤ ከንፈሮም ኣውጺኦም፡ ርእሶም ነቕኒቖም ይብሉ፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የሚያዩኝ ሁሉ ይላገዱብኛል፤ ራሳቸውን እየነቀነቁ በከንፈሮቻቸው እንዲህ ይላሉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እኔ ግን ትል ነኝ ሰውም አይደለሁም፥ የሰው ማላገጫ በሕዝብም ዘንድ የተናቅሁ ነኝ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ታና በእያ ኡባቱ ቅኖ፤ ኡንቱንቱ ታና ጽት ጼሊኖነ ባረንቱ ሁጲያ ቃኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Taana be'iyaa ubbatuu k'id'iino; unttunttu taana s'iti s'eelliinonne barenttu huup'iyaa k'aatsiino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Tana be7ida ubbati qidheettes; zaaridikka inxars kessi qidheettes; ba qoodhekka ta bolla qaaththeettes. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ታና ቤኢዳ ኡባቲ ቂቴስ፤ ዛሪዲካ ኢንጻርስ ኬሲ ቂቴስ፤ ባ ቆካ ታ ቦላ ቃቴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ታና በእያ ኡባይ ቀልቅሶሶና፤ ባንታ ሁጵያ ቃሸ ደሬቆሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Tana be7iya ubbay qelqisoosona; banta huuphiya qaathishe dereeqosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የሚያዩኝ ሁሉ ይሣለቁብኛል፤ ራሳቸውንም እየነቀነቁ እንዲህ እያሉ ይዘልፉኛል፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የሚያዩኝ ሰዎች ሁሉ ይዘባበቱብኛል፤ ፊታቸውን ያኰሳትሩብኛል፤ ራሳቸውንም ይነቀንቁብኛል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኵሎም ዝሪኡኒ የባጭዉለይ፤ ርእሶም እናነቕነቑ ብኸናፍሮም፦ “ኣብ እግዚኣብሄር ተኣማመነ፤ እስኪ የናግፎ፤ እንተ ፈትዩዎስ እስኪ የድሕኖ” ይብሉ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ዚርእዩኒ ዘበሉ የባጭዉለይ፣ ኣብ እግዚኣብሄር ይተዐቘብ፣ እስኪ የናግፎ፣ ብሂግዎ እዩ እሞ፣ ንሱ የድሕኖ፣ ኢሎም ርእሶም እናነቕነቑ ኸናፍሮም ይርምጥጡለይ አለዉ። |